ከእዚህ በላይ ያሉት ካርታዎች ዋና ሀሳቦች የሚቀጥሉት ቁጥር የተሰጣቸውን ካርታዎች ላይ የሚያተኩር ናቸው። እነዚህ ካርታዎች ታላቅ ክፍለ አገሮችን እና በመልክአ ምድራዊ አካባቢዎች ላይ የሚያተኩሩ ናቸው።
-
የሰሜን ምስራቅ ዩናይትድ ስቴትስ
-
ፓልማይራ-ማንቸስተር፣ ኒው ዮርክ፣ ፲፰፻፳–፲፰፻፴፩
-
የኒው ዮርክ፣ የፔንስልቬኒያ፣ እና የኦሀዮ፣ ዩ.ኤስ.ኤ. አካባቢ
-
ከርትላንድ፣ ኦሀዮ፣ ፲፰፻፴–፲፰፻፴፰
-
የምዙሪ፣ የኢለኖይ፣ እና የአየዋ አካባቢ፣ ዩ.ኤስ.ኤ.
-
የቤተክርስቲያኗ ወደ ምዕራብ ጉዞ
-
የአለም ካርታ
የሚቀጥለው በካርታዎች ላይ የሚጠቀሙባቸውን የተለያዩ ምልክቶች እና ልዩ የፊደል አጣጣሎች ልትረዱበት የምትችሉበት ቁልፍ ነው። በተጨማሪም፣ እያንዳንዱ ካርታዎች ስለአንዱ ካርታ ተጨማሪ ምልክቶች መግለጫ ይኖራቸዋል።