የጥናት እርዳታዎች
4. ከርትላንድ፣ ኦሀዮ፣ ፲፰፻፴–፲፰፻፴፰


4. ከርትላንድ፣ ኦሀዮ፣ ፲፰፻፴–፲፰፻፴፰

የቤተክርስቲያን ታሪክ ካርታ ፬

የሞርሊ የእርሻ ቦታ

የኢስት ብራንች ቻግሪን ወንዝ

ወደ ዊሎግባይ

ወደ ሜንቶር

እንጨት መሰንጠቂያ

ማርኬል መንገድ

የእህል መፍጪያ

የጥምቀት ቦታዎች

የዊትኒ ቤት

ወደ ፓኢንስቪል

የዊትኒ የንግድ ቤት

የቆዳ ፋብሪካ

የጆንሰን ሆቴል

ትምህርት ቤት

ካውደሪ መንገድ

አሸሪ

ስቶኒ ብሩክ

የጆሴፍ ስሚዝ ዳግማዊ ቤት

የጆሴፍ ስሚዝ ዳግማዊ የተለያዩ እቃዎች የሚሸጥበት የንግድ ቤት

ወደ ቻርዶን

መካነ መቃብር

የውትሊ መንገድ

የእትመት ቢሮ

የከርትላንድ ቤተመቅደስ

የስድኒ ሪግደን ቤት

ባንክ ቤት

ቺሊኮት መንገድ

የጆሴፍ መንገድ

የሀይረም ስሚዝ ቤት

ሚትር

0150300

ሀ ለ ሐ መ

1 2 3 4

1

2

3

4

5

6

7

  1. ኒውል ኬ ዊትኒ ቤት ጆሴፍ እና ኤማ በ፲፰፻፴፩ (እ.አ.አ.) ወደ ከርትላንድ ለመጀመሪያ ከመጡ በኋላ በዚህ ቦታ ለብዙ ሳምንታት ኖሩ። ጆሴፍ ብዙ ራዕዮችን በዚህ ቦታ ተቀበለ።

  2. የአይዝክ ሞርሊ የእርሻ ቦታ ከመጋቢት እስከ መስከረም ፲፰፻፴፩ (እ.አ.አ.) ጆሴፍ እና ኤማ ስሚዝ በእዚህ ቦታ ይኖሩ ነበር። የመጀመሪያው ሊቀ ካህናት በእዚህ ቦታ ተሹመው ነበር። ጆሴፍ በጆሴፍ ስሚዝ የመፅሐፍ ቅዱስ ትርጉም (ጆ.ስ.ት.) ላይ ይሰራ ነበር።

  3. ኒውል ኬ ዊትኒ የንግድ ቤት የቤተክርስቲያኗ ቀዳሚ አመራር የመንግስት ቁልፎች የተሰጣቸው በእዚህ ቦታ ነበር። በ፲፰፴፫ (እ.አ.አ.) ክረምት የነቢያት ትምህርት ቤትም እዚህ ቦታ ውስጥ ተሰበሰቡ። በ፲፰፻፴፫ (እ.አ.አ.) ጆ.ስ.ት. በእዚህ ቦታ እየተፈጸመ ነበር። ጆሴፍ እና ኤማ ከ፲፰፻፴፪ እስከ ፲፰፻፴፫ (እ.አ.አ.) ድረስ በእዚህ ቦታ ኖሩ። ጆሴፍ ብዙ ራዕዮች በእዚህ ቦታ ተቀበሎ ነበር።

  4. የጆንሰን ሆቴል ሆቴሉ በከርትላንድ ከነበረው የእትመት ቢሮ የመጀመሪያው ያለበት ነበር። በጃክሰን ክፍለ አገር ምዙሪ ውስጥ የነበረው ማተሚያ ከተሰበረ በኋላ The Evening and the Morning Star በእዚህ ቦታ ታትመው ነበር። አስራ ሁለቱ ሐዋሪያት በግንቦት ፬፣ ፲፰፻፴፭፣ (እ.አ.አ.) ወደ መጀመሪያው ሚስዮናቸው ከእዚህ ቦታ ሄደው ነበር።

  5. የጆሴፍ ስሚዝ ዳግማዊ ቤት ጆሴፍ እና ኤማ ከ፲፰፻፴፬ እስከ ፲፰፻፴፯ መጀመሪያ (እ.አ.አ.) ድረስ በእዚህ ቦታ ኖሩ። የመፅሐፈ አብርሐም ትርጉም ተፈጽሞ ነበር እና ጆሴፍ በዚህ ቦታ ብዙ ራዕዮች ተቀብሎ ነበር።

  6. የእትመት ቢሮ Lectures on Faith (የእምነት ንግግሮች) የተሰጠው በእዚህ ህንጻ ውስጥ ነበር። የአስራ ሁለቱ ሐዋሪያት እና የሰባዎች የመጀመሪያ ቡድን በእዚህም ቦታ ተጠርተውና ተሹመው ነበር። ትምህርት እና ቃል ኪዳኖች (፩ኛው ቅጂ)፣ መፅሐፈ ሞርሞን (፪ኛው ቅጂ)፣ The Evening and the Morning Star Latter Day Saints’ Messenger and Advocate እና Elders’ Journal የመጀመሪያው እትም በእዚህ ቦታ ታትመው ነበር።

  7. የከርትላንድ ቤተመቅደስ ይህ የዚህ ዘመን የመጀመሪያ ቤተመቅደስ ነበር። ኢየሱስ ክርስቶስ መጥቶ ቤተመቅደሱን ተቀበለ። ሙሴ፣ ኤልያ፣ እና ኤልያስ መጡ እናም አንዳንድ የክህነት ስልጣን ቁልፎችን በዳግም መለሱ (ት. እና ቃ. ፻፲)። ደግሞም የነቢያት ትምህርት ቤት በእዚህ ቦታ ተገናኙ። በእዚህ የተቀበላቸው ራዕይ እነዚህ ነበሩ፥ ት. እና ቃ. ፻፱–፻፲፻፴፯

    ከርትላንድ በነሀሴ ፲፯፣ ፲፰፻፴፭ (እ.አ.አ.)፣ ትምህርት እና ቃል ኪዳኖች እንደ ቅዱሳት መጻህፍት ተቀባይነት አገኙ። በከርትላንድ የተቀበላቸው ራዕዮች ት. እና ቃ. ፵፩–፶፶፪–፶፮፷፫–፷፬፸፪፸፰፹፬–፺፰፻፩–፻፬፻፮–፻፲፻፲፪፻፴፬፤ እና ፻፴፯ ነበሩ። ክፍል ፻፬ አንዳንድ ንብረቶች በመተባበር ስርዓት ለሚሳተፉት የቤተክርስቲያን አባላት እንደ መጋቢነት እንዲሰጥ መደበ (ቁጥሮች ፲፱–፵፮ን ተመልከቱ)።