የጥናት እርዳታዎች
5. የምዙሪ፣ የኢለኖይ፣ እና የአየዋ አካባቢ፣ ዩ.ኤስ.ኤ.


5. የምዙሪ፣ የኢለኖይ፣ እና የአየዋ አካባቢ፣ ዩ.ኤስ.ኤ.

የቤተክርስቲያን ታሪክ ካርታ ፭

ዊንተር ኮርተርስ

ካውንስል ብላፍስ (ኬንስቪል)

ማውንት ፒሳጅ

አየዋ

ፕላት ወንዝ

ናቩ

ጋርደን ግሮቭ

ሬመስ

ሞንትሮስ

የኢንድያውያን ግዛት

የምዙሪ ወንዝ

ግራንድ ወንዝ

ካርቴጅ

ቻሪቶን ወንዝ

ስፕሪንግፊልድ

ክውንሲ

አዳም-ኦንዳይ-አማን

የምስሲፒ ወንሽ

ኢለኖይ

ጋላቲን

ሾል ክሪክ

የሆውን የእህል መፍጪያ

ፊሺንግ ወንዝ

ፋር ዌስት

ዲውትስ

ምዙሪ

ሊብርቲ

ሪችመንድ

የማክልዌይን ቤንድ

ፎርት ሌቭንዎርዝ

ኢንድፔንደንስ

የምዙሪ ወንዝ

ሲንት ሉዊስ

ጃክሰን ካውንቲ

ኪሎ ሜትር

050100150200

ሀ ለ ሐ መ ሠ ረ ሰ ሸ

1 2 3 4

1

2

3

4

5

6

7

8

9

  1. ኢንዲፔንደንስ የፅዮን ዋና ቦታን ይጠቁማል (ት. እና ቃ. ፶፯፥፫ን ተመልከቱ)። የቤተመቅደስ ቦታ በነሀሴ ፫፣ ፲፰፻፴፩ (እ.አ.አ.) ተቀድሶ ነበር። ቅዱሳን ከጃክሰን ክፍለ አገር በ፲፰፻፴፫ (እ.አ.አ.) ተሰድደው ነበር።

  2. ፊሺንግ ወንዝ ጆሴፍ ስሚዝ እና የፅዮን ስፍራ የጃክሰን ክፍለ አገር ቅዱሳንን ወደ መሬታቸው ለመመለስ ከከርትላንድ ኦሀዮ ወደ ምዙሪ በ፲፰፻፴፬ (እ.አ.አ.) ተጓዙ። ት. እና ቃ. ፻፭ በእዚህ ወንዝ ዳር ነበር የተገለጸው።

  3. ፋር ዌስት ይህ በምዙሪ ውስጥ ከነበሩት የሞርሞን መስፈሪያ ቦታ ትልቁ ነበር። በዚህም ቦታ የቤተመቅደስ መገንቢያ ቦታ ተቀድሶ ነበር (ት. እና ቃ. ፻፲፭ን ተመልከቱ)። በሐምሌ ፰፣ ፲፰፻፴፰ (እ.አ.አ.) በዚህ ቦታ፣ የአስራ ሁለቱ ሐዋሪያት ቡድን በብሪታንያ ደሴት በሚስዮን እንዲያገለግሉ ከጌታ ጥሪ ተቀበሉ (ት. እና ቃ. ፻፲፰ን ተመልከቱ)።

  4. አዳም-ኦንዳይ-አማን ጌታ ይህን በምዙሪ የሚገኘውን ቦታ ወደፊት ኢየሱስ ከአዳም እና ከጻድቅ ትውልዱ ጋር ለመገናኘት በሚመጣበት ጊዜ የሚሰበሰቡበት ታላቅ መሰብሰቢያ ቦታ እንደሆነ ጠቆመ (ት. እና ቃ. ፸፰፥፲፭፻፯፥፶፫–፶፯፻፲፮ን ተመልከቱ)።

  5. ልብርቲ እስር ቤት ጆሴፍ ስሚዝ እና ሌሎች በእዚህ ቦታ ከታህሳስ ቀን ፲፰፻፴፰ እስከ ሚያዝያ ቀን ፲፰፻፴፱ (እ.አ.አ.) ድረስ በማይገባ ሁኔታ ታስረው ነበር። በቤተክርስቲያኗ አስቸጋሪ ጊዜ መካከል፣ ጆሴፍ ጌታን መመሪያ እንዲሰጠው ጠራ እናም ት. እና ቃ. ፻፳፩–፻፳፫ን ተቀበለ።

  6. ናቩ በምዙሪ ወንዝ አጠገብ ተገኝቶ፣ ይህ ቦታ ከ፲፰፻፴፱ እስከ ፲፰፻፵፮ (እ.አ.አ.) ድረስ የቅዱሳን መሰብሰቢያ ቦታ ነበር። በእዚህም ቦታ ቤተመቅደስ ተገነባ፣ እናም እንደ ሙታን ጥምቀት፣ የመንፈስ ስጦታ፣ እና ባልና ሚስቶችን የማስተሳሰር አይነት ስርዓቶች ተጀመሩ። በእዚህም ቦታ የሴቶች መረዳጃ ማህበር በ፲፰፻፵፪ (እ.አ.አ.) ተደራጀ። የተቀበሉት ራዕዮችም በተጨማሪ ት. እና ቃ. ፻፳፬–፻፳፱ን ነበሩ።

  7. ካርቴጅ በሰኔ ፳፯፣ ፲፰፻፵፬ (እ.አ.አ.) ነቢዩ ጆሴፍ ስሚዝ እና ወንድሙ ሀይረም በእዚህ ቦታ ሰማዕት ሆኑ (ት. እና ቃ. ፻፴፭ን ተመልከቱ)።

  8. ዊንተር ኮርተርስ ወደ ሶልት ሌክ ሸለቆ በሚጓዙበት የቅዱሳን ለጊዜ የሚሰፍሩበት ቦታ (፲፰፻፵፮–፲፰፻፵፰)። ወደ ምዕራብ ለመጓዝ የእስራኤል ሰፈር ተመስርቶ ነበር (ት. እና ቃ. ፻፴፮ን ተመልከቱ)።

  9. ካውንስል ብላፍስ (ኬንስቪል) በታህሳስ ፳፯፣ ፲፰፻፵፯ (እ.አ.አ.) ብሪገም ያንግ ፕሬዘደንት ሆነው፣ የቀዳሚ አመራር በእዚህ ቦታ ተደግፈው ነበር።