የሚያዝያ 2021 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ Saturday Morning Session Saturday Afternoon Session አጠቃልይ የክህነት ስብሰባ አጠቃልይ የክህነት ስብሰባ Quentin L. CookQuentin L. CookElder Cook teaches about how bishops care for members of the rising generation in their wards. አህመድ ኤስ. ኮርቢትእስራኤልን መሰብሰብ ትችላላችሁ!ወንድም ኮርቢት የቤተክርስቲያኑ ወጣቶች ትክክለኛ ማንነታቸውን እና የተለየ ኃይላቸውን ሲረዱ እስኤልን ለመሰብሰብ መርዳት እንደሚችሉ ያስተምራሉ። S. Gifford NielsenThis Is Our Time!Elder Nielsen reminds us that we can take courage in the thought that we have been sent here by Heavenly Father at this decisive time in history in order to fulfill His purposes. ሔንሪ ቢ. አይሪንግበስሙ ባርኩፕሬዝዳንት አይሪንግ የክህነት ተሸካዎችን ክህነትን የተቀበሉበት ዓላማ በጌታ ምትክ እና በእርስ ስም፣ ጥሪያቸውን በፍቅር በማጉላት እና በትጋት ሰዎችን ለመባረክ እንደሆነ ያስተምራሉ። ዳለን ኤች ኦክስአዳኛችን ለእኛ ምን አደረገ?ኢየሱስ ክርስቶስ እያንዳንዳችን ወደ ሰማይ አባታችን እንድንመለስ እና የዘላለም እጣ ፈንታችንን እንድናገኝ እንዳደረገ ፕሬዘዳንት ኦክስ ያስተምራሉ። Russell M. NelsonRussell M. NelsonPresident Nelson teaches four lessons he hopes we have learned through the pandemic. የእሁድ ጠዋት ስብሰባ የእሁድ ጠዋት ስብሰባ Ulisses SoaresJesus Christ: The Caregiver of Our SoulElder Soares teaches about Jesus Christ, His Atonement, and the gift of repentance. Reyna I. AburtoThe Grave Has No VictorySister Aburto testifies of the Resurrection of Jesus Christ and that His Atonement helps us overcome sorrow and find hope. S. Mark PalmerS. Mark PalmerElder Palmer testifies of the Resurrection and shares how his parents joined the Church. Edward DubePressing toward the MarkElder Dube encourages us to focus on our goal of eternal life with God, no matter what challenges this life brings. José A. TeixeiraRemember Your Way Back HomeElder Teixeira teaches the importance of following the Savior as we work toward returning to our heavenly home. Taniela B. WakoloGod Loves His ChildrenElder Wakolo testifies of God’s love and describes how He shows that love to His children. Taniela B. WakoloGod Loves His ChildrenElder Wakolo testifies of God’s love and describes how He shows that love to His children. Michael John U. TehOur Personal SaviorElder Teh teaches the importance of coming to know the Savior and appreciate His Atonement on a personal level. ራስል ኤም. ኔልሰንክርስቶስ ተነስቷል፤ በእርሱ ማመንም ተራራን ያነቃንቃልፕሬዘዳንት ኔልሰን የኢየሱስ ክርስቶስ እምነት ሀይል የህይወት ፈተናዎችን ለማሸነፍ እንደሚረዳን መሰከሩ። ጠንካራ እምነት ለማሳደፍ የሚያስችሉ አምስት መንገዶችን በሀሳብ አቀረቡ። የእሁድ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ የእሁድ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ ዳለን ኤች ኦክስበመለኮታዊ የተነሳሳውን ህገ-መንግስት መከላከልፕሬዘደንት ኦክስ በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የሚገኙትን በመለኮት የተነሳሱ መሰረታዊ መርሆች ገለጹ። የኋለኛው ቀን ቅዱሳን እነዚህን መሰረታዊ መርሆች ለመከላለከል እንደሚችሉ አስተማሩ። ሽማግሌ ሮናልድ ኤ ራዝባንድ“እነሆ! እኔ የተአምራት አምላክ ነኝ”ሽማግሌ ራስባንድ እንድ እምነታችን እና የእግዚአብሔር ፍቃድ ተአምራቶች የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታዮችን መባረካቸውን እንደሚቀጥሉ ይመሰክራሉ። Timothy J. DychesLight Cleaveth unto LightElder Dyches teaches that Jesus Christ is the Light of the World and the source of true happiness and peace. ዲ ቶድ ክርስቶፈርሰንለምን የቃል ኪዳኑ መንገድሽማግሌ ክርስቶፈርሰን በቃልኪዳኑ መንገድ ላይ መሆን ምን ማለት እንሆነ አምስት ነገሮችን ይገልፃሉ እናም በመንገዱ ላይ ለመቆየት የነብዩን ጥሪ እንድንሰማ ያበረታቱናል። ዊልያም አር. ዎከርየእውነትና የፍቅር የወንጌል ብርሃንሽማግሌ ዎከር የእግዚያብሄር ስራ በፍጥነት እያደገ እንደሆነ ያስተምራሉ። David A. Bednar“The Principles of My Gospel”Elder Bednar teaches that correct gospel principles help us make wise choices and stay on the covenant path. ራስል ኤም. ኔልሰንኮቪድ-19 እና ቤተመቅደሶችፕሬዚዳንት ኔልሰን ቤተመቅደሶችን መልሶ ስለመክፈት ይናገራሉ እንዲሁም አዲስ ቤተመቅደሶችን የመገንባት ዕቅዶች ያተዋውቃሉ።