“የትምህርት ዕቅድ የናሙና ንድፍ፣” በአዳኝ መንገድ ማስተማር፦ በቤት እና በቤተክርስቲያን ውስጥ ለሚያስተምሩ ሁሉ [2022 (እ.አ.አ)]
“የትምህርት ዕቅድ የናሙና ንድፍ፣” በአዳኝ መንገድ ማስተማር
የትምህርት ዕቅድ የናሙና ንድፍ
ይህ ሰንጠረዥ ተማሪዎችን የምታስተምሩትን እያንዳንዱን መርሆ ወይም ትምህርት የበለጠ እንዲገነዘቡ ለመርዳት የምትጠቀሟቸውን ቅዱሳት መጻህፍት፣ ጥያቄዎች እና ሌሎች የመረጃ ምንጮች ግምት ውስጥ እንድታስገቡ ሊረዳችሁ ይችላል። እያንዳንዱን መርህ ወይም ትምህርት እና የምትጠቀሟቸውን የመረጃ ምንጮች መዝግቡ።