ኤፕረል 2015 የሴቶች አጠቃላይ ስብሰባ የሴቶች አጠቃላይ ስብሰባ በሸሪይል ኤ ኤስፕሊንቤታችንን በብርሃን እና በእውነት መሙላት በኬሮል ኤም ስቴቨንስቤተሰብ የእግዚአብሔር ነውኬሮል ኤም. ስቲቨንስ በእግዚአብሔር እቅድ ውስጥ ቤተሰብ፣ እንዲሁም የምድር እና የሰማይ ቤተሰብ፣ ስላለው ሀላፊነት የመጀመሪያ ክፍል መዝሙር ቃላትን በመጠቀም አስተማሩ። በቦኒ ኤል ኦስካርሰንየአዋጁ ጠባቂዎችእህት ቦኒ ኤል ኦስካርሰን የኋለኛው ቀን ቅዱሳን ሴቶች ጋብቻን፣ የወላጆች መለኮታዊ ሀላፊነቶችን፣ እና የቤትን ቅድስና እንዲከራከሩላቸው አበረታቱ። በፕሬዘዳንት ሄነሪይ ቢ. አይሪንግአፅናኙሔንሪ ቢ አይሪንግ የጥምቀት ቃል ኪዳን የህይወትን ከባድ ሸከም ለሚሸከሙት የአዳኝን ርህራሄ ለመስጠት እንዴት እንደሚያነሳሱን ገለጹ። የቅዳሜ ጠዋት ስብሰባ የቅዳሜ ጠዋት ስብሰባ ፕሬዘደንት ሔንሪ ቢ. አይሪንግፕሬዘደንት ሔንሪ ቢ. አይሪንግ ፕሬዘደንት ቦይድ ኬ. ፓከርፕሬዘደንት ቦይድ ኬ. ፓከር ሊንዳ ኬ. በርተንሊንዳ ኬ. በርተን ሽማግሌ ዳለን ኤች. ኦክስሽማግሌ ዳለን ኤች. ኦክስ ሽማግሌ ኤል. ውትኒ ክሌይተንሽማግሌ ኤል. ውትኒ ክሌይተን ሽማግሌ ኤል. ቶም ፔሪሽማግሌ ኤል. ቶም ፔሪ የቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ የቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ በፕሬዘደንት ዲየትር ኤፍ ኡክዶርፍየቤተክርስትያን ባለስልጣኖችን መደገፍ ኬቭን አር ጀርገንሰንየቤተክርስትያኗ የንብረት ቁጥጥር ሪፖርት፣ 2014 (እ.አ.አ) ብሩክ ፒ ሄልስየስታቲስቲክ ሪፖርት፣ 2014 (እ.አ.አ) ሽማግሌ ዴቭድ ኤ. በድናርሽማግሌ ዴቭድ ኤ. በድናር ሽማግሌ ዲ. ቶድ ክርስቶፈርሰንሽማግሌ ዲ. ቶድ ክርስቶፈርሰን ሽማግሌ ዊልፈርድ ደብሊው፣ አንደርሰንሽማግሌ ዊልፈርድ ደብሊው፣ አንደርሰን ሽማግሌ ዴል ጂ. ሬንለንድሽማግሌ ዴል ጂ. ሬንለንድ ሽማግሌ ማይክል ቲ. ሪንግዉድሽማግሌ ማይክል ቲ. ሪንግዉድ ሽማግሌ ክወንተን ኤል. ኩክሽማግሌ ክወንተን ኤል. ኩክ የክህነት ስልጣን ስብሰባ የክህነት ስልጣን ስብሰባ በሽማግሌ ኤም ራስል ባላርድታላቁ የወጣት ጎልማሶች ትውልድሽማግሌ ራስል ኤም ኔልሰንከሚስዮን የተመለሱትን እና ሁሉንም ወጣት ጎልማሳዎች ጻድቅ ደቀመዛሙር የመሆን የወንጌልን መሰረታዊ መርሆች እንዲኖሩባቸው አበረታቱ። በሽማግሌ ኡሊስስ ሶዋሬስአዎን፣ እንችላለን እናም እናሸንፋለን!የኃጢያት ክፍያ በሌሪ ኤም. ጊብሰንአባትነት - የዘለአለም እጣ ፈንታችንወንድም ሌሪ ኤም. ጊብሰን የቤተክርስቲያኗ ወንዶችን አሁን እና በዘለአለም ውስጥ በአባትነታት ስላላቸው ሀላፊነት ዋና አስፈላጊነት አስተማሩ። በፕሬዘዳንት ዲየተር ኤፍ. ኡክዶርፍቀና ስለመሆንፕሬዘደንት ኡክዶርፍ ባለካህናትን ትሁት፣ የማይለወጡ ደቀመዛሙርቶች ስለመሆን አስፈላጊነት አስተማሩ። በፕሬዘዳንት ሄነሪይ ቢ. አይሪንግየክህነት እና የግል ፀሎትፕሬዘደንት ሄንሪ ቢ አይሪንግ የክህነት ተሸካሚዎች በትህትና ሲጸልዩና መንፈስን ሲፈልጉ፣ እግዚአብሔር ምን እንደሚሉና እንደሚያደርጉ ለማወቅ እንደሚረዳቸው አስተማሩ። በፕሬዘዳንት ቶማስ ኤስ. ሞንሰንክህነት–ቅዱስ ስጦታቶማስ ኤስ ሞንሰን የክህነት ተሸካሚዎች ለክህነት ስጦታ ምስጋና እንዲኖራቸው፣ የዚህን ሀይል ለመጠቀም ብቁ እንዲሆኑ፣ እና አዳኝን እንዲከተሉ አስተማሩ። የእሁድ ጠዋት ስብሰባ የእሁድ ጠዋት ስብሰባ በፕሬዘዳንት ቶማስ ኤስ. ሞንሰንየቤተመቅደስ በረከቶችቶማስ ኤስ ሞንሰን በቤተምቅደስ ስንገኝ ስለሚመጡልን መፅናኛ፣ ሰላም፣ እና ጥንካሬ አስተማሩ። በሮዝሜሪ ኤም. ዊክሰምወደ እምነት መመለስሮዝመሪ ኤም ዊክሰም ከጥርጣሬ ወደ እምነት ስለተመለሰች ሴት እና በፍቅድ ስለደገፉት የቤተሰብ አባላት እና ጓደኞች ታሪክ ተካፈሉ። በሽማግሌ ሆዜ ኤ. ቴያክሳራጌታን መሻትየሰባዎች አባል ሽማግሌ ሆዜ ኤ. ቴያክሳራ ስለአዳኝ እንድንማር እና በሚያስቸግር ጊዜዎችም ቢሆን ደስታ እንዲያጋጥመን ስለሚያደርጉ ሶስት ጸባዮች አስተማሩ።. በኤጲስ ቆጶስ ጀራልድ ኳስአሁንም ድረስ ለእናንተ አስደናቂ ነው?ኤጲስ ቆጶስ ጀራልድ ኳሲ እኛ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌልን አስደናቂ ነገሮች ሁልጊዜም እንድናስታውስ ጋበዙን። በሽማግሌ ብሬንት ኤች. ኒልሰንአባክኙን ልጅ ጥበቃሽማግሌ ብሬንት ኤች ኒልሰን እምነታቸውን ያጡትን እንዴት ማቀላቀል፣ ማፍቀር፣ እና መጠበቅ እንደሚቻል የግል ታሪክ ተካፈሉ። በሽማግሌ ጀፍሪ አር ሆላንድፍትህ፣ ፍቅር፣ እና ምህረት የሚገናኙበትጀፍሪ አር ሆላን ስለአዳኝ የኃጢያት ክፍያ መሰከር እናም ከአዳም እና ሔዋን መውደቅ ጋር ያለውን ግንኙነት ገለጹ። በፕሬዘዳንት ዲየተር ኤፍ. ኡክዶርፍየፀጋ ስጦታ የእሁድ ከሰአት በኋላ ስብሰባ የእሁድ ከሰአት በኋላ ስብሰባ በሽማግሌ ሮበርት ዲ. ሄልስምርጫን መጠበቅ፣ የሀይማኖት ነፃነትን መጠበቅሽማግሌ ሮበርት ዲ ሔልስ የሀይማኖት ነጻነት ነጻ ምርጫችንን ለመለማመድ እና የሰማይ አባትን እቅድ ለማሟላት እንዲት አስፈላጊ እንደሆነ ገለጹ። በሽማግሌ ኬቪን ደብሊው. ፒርሰንከዛፉ አጠገብ ቆዩሽማግሌ ኬቭን ደብሊው. ፒርሰን ስለህይወት ዛፍ ያየው የሌሂ ራዕይ እስከመጨረሻ ለመፅናት ምን ማድረግ እንዳለብን እንደሚያስተምረን ገለጹ። በሽማግሌ ራፋዬል ኢ. ፓይኖየወንጌል ዘለአለማዊ ገጽታየደህንነትን እቅድ መረዳት ትእዛዛትን፣ ቃል ኪዳኖቻችንን፣ እና ችግሮቻችንን ዋጋ ለመስጠት የሚረዱን የዘለአለም አስተያየት ይሰጠናል። በሽማግሌ ኒል ኤል. አንደርሰንመንግስትህ ይምጣሽማግሌ ኒል ኤል. አንደርሰን የእግዚአብሔርን መንግስት ለመገንባት እና ለዳግም ምፅዓት ለመዘጋጀት ለመርዳት የቤተክርስቲያኗ አባላት ስላላቸው ሀላፊነት ይወያያሉ። በሽማግሌ ጆርጅ ኤፍ. ዘባሎስሀላፊነትን ብትወስዱሽማግሌ ሆርሄ ኤፍ ዘባሎስ ለሰማይ አባት ያለንን ሀላፊነት እንዲኖረን እና እንደእርሱ ለመሆን የሚረዱን አራት መሰረታዊ መርሆችን ተካፈሉ። በሽማግሌ ጆሴፍ ደብሊው. ሰታቲብዙ፣ ተባዙ፣ እናም ምድርንም ግዟትሽማግሌ ሰታቲ በደህንነት እቅድ ውስጥ ስላለን ሀላፊነት እና እነዚያን ሀላፊነቶች ማሟላት እንደ እግዚአብሔር አይነት ለመሆን እንዲት እንደሚረዱን አስተማሩ። በሽማግሌ ራስል ኤም ኔልሰንሰንበት ደስታ ናትራስል ኤም ኔልሰን የቤተሰብ ግኑኝነትን በማጠናከር፣ የቤተሰብ ታሪክ ስራን በማከናወን፣ እና ሌሎችን በማገልገል እንዴት ሰንበትን ደስታ ለማድረግ እንደምንችል አስተማሩ።