የሚያዝያ 2020 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ። Saturday Morning Session Saturday Afternoon Session የቅዳሜ ምሽት ክፍለ ጊዜ የቅዳሜ ምሽት ክፍለ ጊዜ ጌሪት ደብሊው ጎንግሆሳዕና እና ሀሌሉያ—ህያው ክርስቶስ፥ የዳግም መመለስ እና የትንሳኤ ልብኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ እና የኋለኛው ቀን ዳግም መመለስ ዋና ክፍል እንዴት እንደሆነ ሽማግሌ ጎንግ አስተማሩ። ላውዲ ሩት ካውክ ኣልቫሬዝክህነት ወጣቶችን እንዴት እንደሚባርክእህት ካኦክ ወጣቶች በክህነት እንዴት እንደሚባረኩ ያስተምራሉ። ኢንዞ ሰርጂ ፒቴሎክህነት ወጣትነትን እንዴት ይባርካልወንድም ፔቴሎ የክህነት አገልግሎት ወጣት ወንዶችን እንዴት እንደሚባርክ አስተማሩ። ጂን ቢ. ቢንገምየእግዚአብሔርን ሥራ ለመፈጸም መቀናጀትእህት ቢንግሃም የአዳምን እና የሔዋንን ምሳሌ በመከተል፣ ወንዶች እና ሴቶች አንዳቸው የሌላውን ተፈጥሮአዊ ልዩነት እና መለኮታዊ ሚናዎች ከፍ ለማድረግ እንዴት እንደሚሰሩ ያስተምራሉ፡፡ ሔንሪ ቢ. አይሪንግእሱ ከፊታችን ይሄዳልጌታ ስለወደፊት እንደሚያውቅ እና በኋለኛው ቀናት ጌታ፣ እርምጃ በእርምጃ እቅዶቹን ለማከናወን እንደሚመራን ፕሬዘደንት አይሪንግ አስተማሩ። ዳለን ኤች ኦክስየመልከጸዲቅ ክህነት እና ቁልፎቹፕሬዘደንት ኦክስ በቤተክርስቲያኗ እና በቤት ውስጥ ስላለው የክህነት ተግባር ያስተምራሉ። ራስል ኤም. ኔልሰንሰማያትን ለእርዳታ መክፈትፕሬዘደንት ኔልሰን ለቤተክርስቲያኑ አዲስ የምስል መለያን ሲያስተዋውቁ ሁሉም በጾምና በጸሎት እንዲሳተፉ ጋበዙ፡፡ የእሁድ ጠዋት ስብሰባ የእሁድ ጠዋት ስብሰባ ሮናልድ ኤ. ራዝባንድየትንቢት መፈፀምሽማግሌ ራስባንድ በቤተክርስቲያን መመልስ ወቅት ስለ ተፈፀሙ ትንቢቶች አስተማሩ። ቧኒ ኤች. ኮርዶንእንዲያዩ ዘንድየኢየሱስ ክርስቶስን ምሳሌ እንድንከተል እና በአካባቢያችን ለሚገኙት በተራችን ብርሀን እና ምናሌ እንድንሆን እህት ቦኒ ዲ. ኮርዶን ጋበዙን። ጀፍሪ አር. ሆላንድፍጹም ብሩህ ተስፋሽማግሌ ሆላንድ የወንጌሉ መመለስ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር በመሆኑ ተስፋ ሊኖረን እንደሚችል እንደሚያሳይ አስተማሩ። ዴቭድ ኤ በድናር“ይህም ቤት ለስሜ ይገንባ”የቤተመቅደስ ስነስርዓቶች እና ቃል ኪዳኖች ልባችንን እንደሚቀይሩ እና በመጋረጃው በሁለቱም በኩል ያሉትን ቤተሰቦች እንደሚባርኩ ሽማግሌ ቤድናር ያስተምራሉ። ራስል ኤም. ኔልሰንአድምጡትፕሬዘደንት ኔልሰን ጌታን እንዴት መስማት እንደምንችል ያስተምራሉ፣ እናም አዲስ አዋጅን ያቀርባሉ፤ “የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ሙላት ዳግም መመለስ፤ የሁለት ምእተ አመታት መታሰብያ ለአለም የተላለፈ አዋጅ።” ራስል ኤም. ኔልሰንየሆሳዕና ጩኸትፕሬዘደንት ኔልሰን የአብ እና የወልድ የመጀመሪያ ራዕይ መታሰቢያ በቅዱስ የሆሳዕና ጩኸት ተሳታፊዎችን ይመራሉ። የእሁድ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ የእሁድ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ ዳለን ኤች ኦክስታላቁ እቅድበሟችነት ህይወት እኛን የሚረዱንን አራት ማረጋገጫዎችን ጨምሮ፣ የሰማይ አባት ዕቅድ ዋና አካላትን ፕሬዘደንት ኦክስ ያስተምራሉ። ክዉንተን ኤል. ኩክየሃዋርያት እና የግል ቀጣይ የመገለጥ በረከቶች ህይወታችንን ለመምራትነቢያት ቤተክርስቲያንን ለመምራት ራዕይን መቀበላቸውን እንደሚቀጥሉ እና ህይወታችንን ለመምራት ራዕይን መቀበል እንደምንችል ሽማግሌ ኩክ ያስተምራሉ። ሪካርዶ ፒ. ሂሜኔዝከሕይወት ማዕበሎች መሸሸጊያ መፈለግኢየሱስ ክርስቶስ በሕይወታችን ውስጥ ካሉ መከራዎች እና ማዕበሎች መሸሸጊያ ሊሆን እንደሚችል ሽማግሌ ሂሜኔዝ ያስተምራሉ። ዲዪተር ኤፍ ኡክዶርፍኑ እና በዚህ ሁኑ ሽማግሌ ኡክዶርፍ ሁሉንም የአዳኙን ፈለግ በመከተል እና ይህን ዓለም የተሻለ ስፍራ ለማድረግ የእግዚአብሔርን ልጆች እንድናገለግል ይጋብዙናል። ኤል. ዊትኒ ክሌይተንምርጥ ቤቶችተመልሶ የተቋቋመውን የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ለመኖር ጥረት ስናደርግ እራሳችንን በተሻለ መንገድ እንደምንሆን ሽማግሌ ክሌይተን ያስተምራሉ። ዲ ቶድ ክርስቶፈርሰንየመመለስን እና የትንሳኤን መልዕክት ማካፈልሽማግሌ ክሪስቶፈርሰን ስለ መልሶ መቋቋም መልእክትን ስለ ማጋራት አስፈላጊነት ያስተምሩናል እናም በተሳካ ሁኔታ ለማከናወን ሶስት መስፈርቶችን ይሰጣሉ። ራስል ኤም. ኔልሰንበእምነት ወደፊት ሂዱጠንካራ የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታዮች በመሆናችን እና ቃል ኪዳኖቻችንን ስናከብር ጥንካሬ እንደምናገኝ ፕሬዘደንት ኔልሰን ያስተምራሉ። አዳዲስ ቤተ መቅደሶችን ያስታውቃሉ፡፡