የጥቅምት 2023 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ የቅዳሜ ምሽት ክፍለ-ጊዜ የቅዳሜ ምሽት ክፍለ-ጊዜ ጌሪ ቢ. ሴብንየደስታ ምልክቶችሽማግሌ ሴብን እውነተኛ ደስታን ስለሚገኙበት አምስት መንገዶች አስተማሩ። ጆኒ ኤል. ኮክለመቀበል እና ለመከተል ትሁት መሆንሽማግሌ ኮክ ቱሁት ስለመሆን እና ጌታን ስለማመን አስፈላጊነት አስተማሩ። ታማራ ደብሊው. ሩኒያየእግዚአብሔርን ቤተሰብ በአጠቃላይ እይታ ሌንስ ውስጥ መመልከትእህት ሩኒያ ራሳችንን እና የእኛን ወዳጆች በትልቁ እይታ ስንመለከት ሀይል እና ደስታ እንዳለ አስተምረዋል። ዮልሲስ ሶሬስበክርስቶስ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችንሽማግሌ ሶሬስ ከጭፍን ጥላቻ እንዴት እንደምንጠበቅ እና እርስ በርስ በኢየሱስ ክርስቶስ ወንድሞች እና እህቶች እንደሆንን ስለመመልከት ያስተምራሉ። የእሁድ ጠዋት ክፍለ-ጊዜ የእሁድ ጠዋት ክፍለ-ጊዜ ኤም. ራስል ባለርድምስጋና ለሰውየውፕሬዚዳንት ባለርድ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌልን በዳግም በመለሰው ነቢዩ ጆሴፍ ስሚዝ ምክንያት ስለተገኙት ስለምንደሰትባቸው ብዙ በረከቶች መስክረዋል። ኤሚሊ ቤል ፍሪማንከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር በቃል ኪዳን ግንኙነት መጓዝፕሬዚዳንት ፍሪማን በቃል ኪዳን መንገድ መጓዝን በእስራኤል በሚገኘው በኢየሱስ መንገድ ላይ ከመጓዝ ጋር ያመሳሥላሉ። አዲልሰን ዴ ፓውላ ፓሬላበቃላት እና በተግባር ስለኢየሱስ ክርስቶስ መመስከርሽማግሌ ፓሬላ በቃላችን እና በተግባራችን ስለ እርሱ በመመስከር የአዳኙን ስም በላያችን መውሰድ እንደምንችል ያስተምራሉ። ክዉንተን ኤል. ኩክሰላማዊ የክርስቶስ ተከታዮች ሁኑሽማግሌ ኩክ ትእዛዛቱን የሚጠብቁ ሰላማዊ የክርስቶስ ተከታዮች ፈተናዎችን ሲጋፈጡ እና ብሩህ የወደፊት ተስፋን ሲጠባበቁ በሰላም እንደሚባረኩ ያስተምራሉ። ዲይተር ኤፍ. ኡክዶርፍአባካኙ እና ወደ ቤት የሚወስደው መንገድሽማግሌ ኡክዶርፍ ንስሀ ለመግባት እና ወደ እግዚአብሔር ወደሚመራው መንገድ እንደገና ለመመለስ ጊዜ በምንም ያለፈ እንዳልሆነ ያስተምራሉ። ደብሊው. ክርስቶፈር ዋዴልከጀግናም በላይኤጲስ ቆጶስ ዋዴል ኢየሱስ ክርስቶስ ከጀግናዎች ሁሉ በላይ ታላቅ እንደሆነ ያስተምራሉ፡፡ ሔንሪ ቢ. አይሪንግቋሚ አጋራችንፕሬዘደንት አይሪንግ መንፈስ ቅዱስ ቋሚ አጋራችን ለማድረግ መጣር እንደሚያስፈልገን ያስተምራሉ። የእሁድ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜ የእሁድ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜ ዴል ጂ. ረንለንድኢየሱስ ክርስቶስ ሀብቱ ነውሽማግሌ ረንለንድ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ስናተኩር እና ከምልክቱ አሳልፈን ማየታችንን ስናቆም፣ የወንጌልን ታላቅ ሀብቶች እናገኛለን። ጆን ሲ. ፒንግሪ ዳግማዊዘለአለማዊ እውነትሽማግሌ ፒንግሪ እውነት ምን እንደሆነ፣ ለምን አስፈላጊ እንደሆነ፣ እንዴት ልናገኘው እንደምንችል እና እንዴት ለሌሎች ማካፈል እንዳለብን አብራሩ። ቫለሪ ቪ. ኮርዶንመለኮታዊ የወላጅነት ትምህርቶችሽማግሌ ኮርደን ወላጆች፣ ልጆቻቸውን የወንጌልን ባህል ማስተማር እና ወደ ሰማይ ለመመለስ ለመርዳት መመሪያ መስጠት እንደሚገባቸው ያስተምራሉ። ጄ ኪሞ ኤስፕልንየአዳኙ የመፈወስ ሃይል በባህሩ ደሴቶች ላይሽማግሌ ኤስፕሊን የቤተመቅደስ ቃል ኪዳኖችን በመግባት ልናገኝ ስለምንችለው ኃይል የሚናገር የአንዲት የኋለኛው ቀን ቅዱሳን አባል ታሪክ ያካፍላሉ። ጌሪት ደብሊው. ጎንግእዚህ ፍቅር ይወራልሽማግሌ ጎንግ ሶስት የወንጌል ፍቅር ቋንቋዎችን እንዴት እንደምንጠቀም ያስተምራል፦ ሙቀት እና አክብሮት፣ አገልግሎት እና መስዋዕትነት እና በቃል ኪዳን አባል መሆን። ክሪስቶፍ ጂ. ዥሩ-ኬሪየርየእርሱ ልጆች ነንሽማግሌ ዥሩ-ካሪየር ሁላችንም የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን እና ልዩነታችን ምንም ይሁን ምን ሁሉንም ሰው መውደድ እንዳለብን እንድናስታውስ ያስተምራሉ፡፡ ረስል ኤም. ኔልሰንስለ ሰለስቲያል አስቡ!ፕሬዘዳንት ኔልሰን በኢየሱስ ክርስቶስ የማመንን እንዲሁም የሰለስቲያል መንግስትን ታሳቢ በማድረግ ምርጫዎችን የማድረግን አስፈላጊነት ያስተምራሉ።።