የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ መፅሐፈ ዜና ቀዳማዊ ፳፩


ጆ.ስ.ት.፣ መፅሐፈ ዜና ቀዳማዊ ፳፩፥፲፭።መፅሐፈ ዜና ቀዳማዊ ፳፩፥፲፭ ጋር አነጻፅሩ

መልአኩ ኢየሩሳሌምን እንዳይደመስስ እግዚአብሔር አቆመው።

፲፭ እግዚአብሔርም ያጠፋት ዘንድ ወደ ኢየሩሳሌም መልአክን ሰደደ። እናም መልአኩ ኢየሩሳሌምን ለማጥፋት እጁን አንሳ፣ እናም እግዚአብሔር ለመልአኩ፣ በቃህ፤ አሁን እጅህን መልስ አለው፤ ሊያጠፋትም በቀረበ ጊዜ፣ ጌታ እስራኤል ስለ ክፉው ነገር ተጸጽታ እንደነበር አየ፤ ስለዚህ በኢያቡሳዊው በኦርና አውድማ አጠገብ ቆሞ የነበረውን የሚያጠፋውንም መልአክ ጌታ አቆመው።