የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ኤርምያስ ፳፮


ጆ.ስ.ት.፣ ኤርምያስ ፳፮፥፲፫።ኤርምያስ ፳፮፥፲፫ ጋር አነጻፅሩ

ጌታ ንስሀ አይገባም፤ ሰዎች ንስሀ ይገባሉ።

፲፫ ስለዚህ አሁን መንገዳችሁንና ሥራችሁን አሳምሩ፣ እና የአምላካችሁንም የእግዚአብሔርን ድምፅ ስሙ፣ እና ንስሀ ግቡ፣ እና ጌታም የተናገረባችሁን ክፉ ነገር ይተዋል።