ጆ.ስ.ት.፣ ፪ ሳሙኤል ፲፪፥፲፫። ከ፪ ሳሙኤል ፲፪፥፲፫ ጋር አነጻፅሩ የዳዊት አሰቃቂ ኀጥያት በእግዚአብሔር አልተረሣም። ፲፫ ዳዊትም ናታንን፣ እግዚአብሔርን በድያለሁ አለው። ናታንም ዳዊትን፣ እግዚአብሔር ደግሞ ኃጢአትህን አልረሣልህም፤ አትሞትም።