ጆ.ስ.ት.፣ ዓሞጽ ፯፥፫። ከዓሞጽ ፯፥፫ ጋር አነጻፅሩ ጌታ ንስሀ አይገባም፤ ሰዎች ንስሀ ይገባሉ። ፫ እና ጌታ ያዕቆብን በሚመለከት አለ፣ ያዕቆብ ለዚህ ንስሀ ይገባል፣ ስለዚህ ሙሉ በሙሉ አላጠፋውም።