የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ተሰሎንቄ ፬


ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ተሰሎንቄ ፬፥፲፭።፩ ተሰሎንቄ ፬፥፲፭ ጋር አነጻፅሩ

ጌታ በሚመጣበት ጊዜ በህይወት የሚኖሩ ጻድቅ ሰዎች ከጻድቅ ሙታን የተለየ ምንም ልዩ እድል አይኖራቸውም።

፲፭ በጌታ ቃል የምንላችሁ ይህ ነውና፣ ሕያው ሆነው ጌታ እስኪመጣ ድረስ የሚቀሩት እነርሱም፣ ጌታ እስኪመጣ ድረስ የቀሩትን፣ ያንቀላፉቱን፣ አይቀድሙም።