ጆ.ስ.ት.፣ ዘዳግም ፲፥፪። ከዘዳግም ፲፥፪ ጋር አነጻፅሩ በመጀመሪያው ጽላቶች ላይ እግዚአብሔር የቅዱስ ክህነት ዘለአለማዊ ቃል ኪዳንን ገለጸ። ፪ ከቅዱስ ክህነት ዘለአለማዊ ቃል ኪዳን ቃላቶች በስተቀር፣ በሰበርሃቸውም በፊተኞቹ ጽላቶች የነበሩትን ቃሎች በእነዚህ ጽላቶች እጽፋለሁ፥ በታቦቱም ውስጥ ታደርጋቸዋለህ።