የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ መፅሐፈ ዜና ካልዕ ፲፰


ጆ.ስ.ት.፣ መፅሐፈ ዜና ካልዕ ፲፰፥፳፪። ዜና መዋዕል ካልዕ ፲፰፥፳፪ ጋር አነጻፅሩ

ጌታ በነብያት አፎች ውስጥ የሀሰት መንፈስ አያስገባም።

፳፪ አሁንም ስለዚህ፣ እነሆ፣ ጌታ በእነዚህ በነቢያትህ አፍ ሐሰተኛ መንፈስን አገኘ፤ ጌታ በአንተ ላይ ክፉ ተናግሮብሃል።