ጆ.ስ.ት.፣ ፪ ቆሮንቶስ ፭፥፲፮። ከ፪ ቆሮንቶስ ፭፥፲፮ ጋር አነጻፅሩ ጳውሎስ ቅዱሳንን በስጋ አይነት ኑሮ እንዳይኖሩ መከራቸው። ፲፮ ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ በምንም በሥጋ አንኖርም፤ አዎን፣ ድሮም በሥጋ አይነት ኑሮ እንኖር ነበር፣ ክርስቶስን ካወቅን በኋላ ግን፣ ከእንግዲህ ወዲህ በምንም በሥጋ አንኖርም።