የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ቆሮንቶስ ፲፭


ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ቆሮንቶስ ፲፭፥፵።፩ ቆሮንቶስ ፲፭፥፵ ጋር አነጻፅሩ

በትንሳኤ ሶስት የክብር ደረጃዎች አሉ።

ደግሞ የሰለስቲያል አካሎች፣ የተረስትሪያል አካሎች፣ እና የቲለስቲያል አካሎች አሉ፤ ነገር ግን የሰለስቲያል ክብር፣ አንድ፤ እና የተረስትሪያል ሌላ፤ እና የቲለስቲያል ሌላ ነው።