የጥቅምት 2020 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ Saturday Morning Session Saturday Morning Session Russell M. NelsonRussell M. Nelson David A. BednarWe Will Prove Them HerewithElder Bednar teaches that if we prepare and press forward with faith in Jesus Christ, we will be able to overcome adversity. Scott D. WhitingScott D. Whiting Michelle D. CraigMichelle D. Craig Quentin L. CookQuentin L. Cook Saturday Afternoon Session Saturday Afternoon Session Henry B. EyringHenry B. Eyring Steven J. LundSteven J. Lund W. Christopher WaddellW. Christopher Waddell William K. JacksonWilliam K. Jackson ዲዪተር ኤፍ ኡክዶርፍGod Will Do Something Unimaginable አጠቃላይ የሴቶች ስብሰባ አጠቃላይ የሴቶች ስብሰባ ሼረን ዩቤንክበተሰማን ህብረት ከእግዚአብሄር ጋር ኃይል እናገኛለንእህት ዩቤንክ ከሌሎች ጋር ታላቅ አንድነትን እንዴት ማሳክት እንደምንችል እና ይህንን በማድረግ ከእግዚአብሔር ታላቅ ኃይልን መቀበል እንደምንችል አስተማረች። ቤኪ ክሬቭን መልሱን ውሰዱእህት ክሬቭን በኢየሱ ክርስቶስ አማካኝነት ዘለቄታ ያለው ለውጥ ማድረግ እና እንደ እርሱ የበለጠ ለመሆን እንደምንችል አስተማረች። ክርስቲና ቢ. ፍራንኮ የኢየሱስ ክርስቶስ የመፈወስ ኃይልእህት ፍራንኮ በኢየሱስ ክርስቶስ የኃጢያት ክፍያ አማካኝነት ሁላችንም መጠገን እና መፈወስ እንደምንችል አስተማረች። Videoቪድዮ፥ በጨለማ የሚበራው ብርሃንበዓለም ዙሪያ ያሉ ሴቶች በተለያዩ የአገልግሎት፣ ተግዳሮት እና የግንኙነት ሁኔታዎች ውስጥ የሚሳተፉበትን የሚያሳይ ረጋ ያለ ቪዲዮ። ሔንሪ ቢ. አይሪንግ እህቶች በፅዮንፕሬዘደንት አይሪንግ ሴቶች እስራኤልን በመሰብሰብ እና በአዲሲቷ ኢየሩሳሌም ውስጥ በሰላም የሚኖር የጽዮን ህዝብ በመፍጠር ረገድ ወሳኝ ኃይል እንደሚሆኑ አስተማሩ። ዳለን ኤች ኦክስ ተደሰቱፕሬዝዳንት ኦክስ በወንጌል ምክንያት በፈተናዎች እና መከራ ውስጥ እንኳን ደስተኞች መሆን እንደምንችል አስተማሩ። ራስል ኤም. ኔልሰንወደፊትን በእምነት መታቀፍፕሬዘደንት ኔልሰን ለወደፊት በጊዜአዊ፣ በመንፈሳዊ፣ እና በስሜታዊ መዘጋጀት እንደሚገባን አስተማሩ። የእሁድ ጠዋት ስብሰባ የእሁድ ጠዋት ስብሰባ ኤም. ራስል ባለርድስትጸልዩ ሁል ጊዜ ትጉፕሬዘደንት ባለርድ ለአገሮቻችን፣ ለቤተሰቦቻችን፣ እና ለቤተክርስቲያን መሪዎቻችን ደህንነት እና ሰላም እንድንጸልይ አስተማሩን። በሊሳ ኤል. ሃርክነስዝም በል፥ ፀጥ በልእህት ሃርክነስ ልክ አዳኙ በገሊላ ውቅያኖስ ላይ መአበሉን ፀጥ እንዳስደረገው፣ በፈተናዎች መሃል ጥንካሬንና ሰላምን እንድናገኝ እንደሚረዳን እስተማረች። ዮሊሲስ ሶአሬስበሁሉም አስተሳሰብ ክርስቶስን እሹሽማግሌ ሶአሬስ ሃሳባችንን እና ምኞታችንን ንፁህ አድረገን መጠበቅ ፈተናን ለመቋቋም እንደሚረዳን አስተማሩ። ካርሎስ ኤ ጎዶይበመላእክት አምናለሁሽማግሌ ጎዶይ ጌታ ስለፍላጎታችን እንደሚያውቅ እና እንዲረዱን እርሱ መላእክት እንደሚልክ አስተማሩ። ኒል ኤል. አንደርሰንስለ ክርስቶስ እንናገራለንሽማግሌ አንደርሰን ስለአዳኙ የበለጠ ለመማር እና በቤት፣ በቤተክርስቲያን፣ በማህበራዊ ሚዲያ እና በእየቀን ውይይቶች ውስጥ ስለእርሱ እንድንነጋገር አበረታቱ። ራስል ኤም. ኔልሰንእግዚአብሔር ያሸንፍፕሬዘዳንት ኔልሰን የኋለኛውን ቀን ቃል ኪዳን እስራኤልን በሕይወታቸው ውስጥ እግዚአብሔር እንዲያሸንፍ እንደፈቀዱ ገልፀዋል። እግዚአብሔርን የሕይወታችን በጣም አስፈላጊ ተጽዕኖ እንድናደርግ ጋብዘውናል። የእሁድ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ የእሁድ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ ሔንሪ ቢ. አይሪንግየተፈተነ፣ የተረጋገጠ እና የጸዳፕሬዝዳንት አይሪንግ የምድራዊ ሕይወት ፈተናዎችን በታማኝነት መቋቋም እንደ ሰማይ አባታችን እና ኢየሱስ ክርስቶስ የበለጠ ለመሆን እንደሚረዳን አስተማሩ። ጀረሚ አር. ጃጊትእግስት ፍጹም ስራዋ ይኑራት፣ እና ደስታ ትቆጠር!ሽማግሌ ጃጊ በመከራ ጊዜም ትእግስትን እና በኢየሱስ ክርስቶስ እምነትን በመለማመግ ደስታን እንዴት ለማግኘት እንደምንችል ገልጸዋል። ጌሪ ኢ ስቲቨንሰንበጌታ እጅግ የተወደደሽማግሌ ስቲቨንሰን ብስጭት እና መከራዎች ቢያጋጥሙንም፣ በጌታ እጅግ የተወደድን እንደሆንን እያወቅን ለመምጣት እንችላለን። ሜልተን ካማርጎመጠየቅ መሻት ማንኳኳትወንድም ካማርጎ እንዴት መጠየቅ፣ መሻት እና ማንኳኳት እንደሚቻል ያስተምራሉ። ዴል ጂ ሬንለንድበትክክል ተግብሩ፣ ምህረትን ውደዱ እና ከእግዚአብሔር ጋር በትህትና ተጓዙሽማግሌ ረንላንድ በሚክያስ 6፥8 ውስጥ የተሰጠውን ምክር መከተል በቃል ኪዳኑ ጎዳና እንድንቆይ እና እንደ ሰማይ አባት እና ኢየሱስ ክርስቶስ የበለጠ እንድንሆን እንዴት እንደሚረዳን ያብራራሉ። ኬሊ አር. ጆንሰንየመጽናት ሀይልሽማግሌ ጆንሰን እምነታችንን በመገንባት እና ቃል ኪዳናችንን በመጠበቅ የእግዚአብሔርን ኃይል ማግኘት እንደምንችል አስተማሩ። ጀፍሪ አር. ሆላንድጌታን መጠበቅሽማግሌ ሆላንድ ጌታ በራሱ ጊዜ እና መንገድ ጸሎታችንን እንደሚመልስ እምነት ሉኖረን እንደሚችል አስተማሩ። ራስል ኤም. ኔልሰንአዲስ መደበኛፕሬዘደንት ኔልሰን መለኮታዊ ችሎታችንን ለማሟላት እና ሰላም ይሰማን ዘንድ ልባችንን ወደ ሰማይ አባት እና አዳኝ እንድንማልስ አስተማሩን። አዳዲስ ቤተ መቅደሶችን አስታወቁ።