ኦክተውበር 2015 የሴቶች አጠቃላይ ስብሰባ የሴቶች አጠቃላይ ስብሰባ ሮስሜሪ ኤም ዊክሰምበውስጡ ያለውን መለኮታዊነት ማግኘትእህት ዊክሰም እያንዳንዳችን ወደ ምድር ከመለኮታዊ ፍጥረት ጋር እንደመጣን አስተማረች። መለኮታዊ ፍጥረታችንን መረዳትና ማዳበር በምድር ላይ ለምን እንዳለን እንድናውቅ ይረዳናል፥ እንዲሁም የሰማይ አባት እደሚወደን እንድናውቅ ይረዳናል። በእያንዳንዳችው ውስጥ ያለው መለኮታዊ ተፈጥሮ በዚሕ ሕይወት ውስጥ ዘላለማዊ እውነታዎችን እንድንማርና ሌሎችን እንድናገለግል ያበረታታናል። ሊንዳ ኤስ ሪቭስቃል ለተገቡልን በረከቶች ብቁነትሊንዳ ኤስ ሪቭስ እህቶች በወንጌል በመኖር የሰማይ አባት ቃክል የገባቸውን በረከቶች እንዲያስታውሱ አበረታቱ። ኬሮል ኤፍ መኮንኪለጻድቅ ምክንያት ለማገልገል እዚህ ነንእህት ኬሮል ኤፍ መኮንኪ የእግዚአብሒርን መንግስት ለመገንባት ስንረዳ እድሜያቸው ምንም ያህል የሆኑት ልጃገረዶች እና ሴቶች በጻድቅ ምክንያት እንዲያግለግሉ ጋብዘዋል። ዲዪተር ኤፍ ኡክዶርፍበጋን ከወላጄ አክስት ከሮዝ ጋርፕሬዘዳንት ኡክዶርፍ በጋን ከወላጅ አክስቷ ሮስ ጋር በማሳለፍ ስለ እምነት፣ ተስፋ፣ እና ፍቅር ስለተማረች ለጋ ሴት ልጅ ታሪክ አካፈሉ። የቅዳሜ ጠዋት ስብሰባ የቅዳሜ ጠዋት ስብሰባ ዲዪተር ኤፍ ኡክዶርፍበፕሬዘደንት ዲየትር ኤፍ ኡክዶርፍ ኤም ሩሴል ባለርድሽማግሌ ኤም. ራስል ባለርድ ሪቻርድ ጄ ሜይነስElder Richard J. Maynes ኒል ኤፍ ማሪየትኒል ኤፍ. ማሪየት ሌሪ አር ላውረንስElder Larry R. Lawrence ፍራንሲስኮ ጄ ቪናስElder Francisco J. Viñas ክወንተን ኤል ኩክሽማግሌ ክወንተን ኤል. ኩክ የቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ የቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ ሔንሪ ቢ አይሪንግየቤተክርስትያን ባለስልጣኖችን መደገፍ ሮበርት ዲ ሔልስሽማግሌ ሮበርት ዲ. ሔልስ ጀፍሪ አር ሆላንድሽማግሌ ጀፍሪ አር. ሆላንድ ብራድሊይ ዲ ፎስተርElder Bradley D. Foster ሁጎ ሞንቶያElder Hugo Montoya ቨርን ፒ ስታንፊልElder Vern P. Stanfill ጀምስ ቢ ማርቲኖElder James B. Martino ዳለን ኤች ኦክስሽማግሌ ዳለን ኤች. ኦክስ የክህነት ስልጣን ስብሰባ የክህነት ስልጣን ስብሰባ ኒል ኤል አንደርሰንእምነት በእድል አይደለም፣ ግን በምርጫ ነውሽማግሌ አንደርሰን እምነታችንን እንዴት ለመጠበቅ እና ለማጠናከር ለመምረጥ እንደምንችል ይወያያሉ። ራንዶል ኬ ቤኔትቀጣዩ እርምጃችሁወደ የሰማይ አባታችን እና ወደ አዳኛችን ተወዳጅ ጉያ ተመልሰን ለመሄድ ቀጣዩን እርምጃ ለመውሰድ የሚረዱንን መርሆዎች ራንዶል ኬ ቤኔት አብራሩ። ዲዪተር ኤፍ ኡክዶርፍእመኑ እንጂ፣ አትፍሩፕሬዘደንት ዲየተር ኤፍ. ኡክዶርፍ እንደ ዳንኤል እንድንሆን እና ለማመንና የአለምን ተጠራጣሪነት ለመቋቋም የበረታን እንድንሆን ነግረውናል። ይህን በማድረግ፣ ተጨማሪ ብርሀን፣ እውነት፣ እና ሰላም በህይወታችን ይኖረናል። ሔንሪ ቢ አይሪንግበዚህ ስራ ብቸኛ አይደላችሁምየክህነት አገልግሎት የእግዚአብሔር ልጆች ወደ እርሱ ይመለሱ ዘንድ መርዳት እንደሆነ እና በእዚያ አገልግሎት ውስጥ ጌታ ከእነርሱ ጋር እንደሆነ ፕሬዘዳንት ሄነሪ ቢ ኤይሪንግ ለክህነት ተሸካሚዎች አስታወሱ። ቶማስ ኤስ ሞንሰንትዕዛቱን ጠብቁፕሬዘዳንት ቶማስ ኤስ ሞንሰን ትእዛዛትን እንድንጠበቅ ያበረታቱናል እናም ያንን በማድረግ የሚመጡትን አንዳንድ በረከቶች ጠቆሙን። የእሁድ ጠዋት ስብሰባ የእሁድ ጠዋት ስብሰባ ቶማስ ኤስ ሞንሰንምሳሌ እና ብርሃን ሁኑ“ለአማኞች ምሳሌ” እና ለአለም ብርሀን እንድንሆን ፕሬዘደንት ቶማስ ኤስ ሞንሰን ያስተምሩናል። ያንን በማድረግ፣ እኛ ተለይተን እንወጣለን፣ ነገር ግን ክርስቶስን የህይወታችን ማእከል ስናደርግ፣ ፍራቻዎቻችን በብርታት ይተካሉ። ሽማግሌ ሮናልድ ኤ ራዝባንድበሙሉ መገረም እቆማለሁስለ አዳን ፍቅር እና የሀጢያት ክፍያ ሽማግሌ ራስባንድ ምስጋናቸውን ይገልፃሉ፣ እና ለሌሎች ሰዎች ለእርዳታ እንዲደርሱ የኋለኛው ቀን ቅዱሳንን ያበረታታሉ። ጌሪ ኢ ስቲቨንሰንግልፅ እና ውድ እውነቶችሽማግሌ ጌሪ ኢ. ስቲቨንሰን ወደ አስራ ሁለት ሐዋሪያት ሸንጎ አባልነት ስለተጠሩበት ገለጹ እና ስለወንጌል ግልፅ እና ውድ እውነቶች መሰከሩ። ዴል ጂ ሬንለንድበእግዚአብሔር አይኖች በኩልዴል ጂ. ረንለንድ ሌሎችን በእውነት ለማገልገል፣ የሰማይ አባት እነርሱን እንደሚመለከታቸው መመልከት እንደሚያስፈልገን አስተማሩ። ራስል ኤም ኔልሰንተማፅኖ ለእህቶቼፕሬዘዳንት ረስል ኤም ኔልሰን በሴቶች ለቤተክርስቲያኗና ለማህበረሰቡ የተበረከቱ አስተዋፅዎችን አወደሱ። ሴቶችን ቃል-ኪዳናቸውን እንዲጠብቁ አበረታቱ። ግሪጎሪይ ኤ ሽዋይዘርየሚጮኸውን የመለከት ድምፅ እንዲወጣ ፍቀዱ ክላኡዲዩ አር ኤም ኮስታሁሌም ያስታውሱት ዘንድሽማግሌ ኮስታ የኢየሱስ ክርስቶስን ህይወት እና የኃጢያት ክፍያ ማሰላሰል ቅዱስ ቁርባን ተጨማሪ ትርጉም እንዳለው እና የመንፈስን ጓደኝነት እንደሚጋብዝ አስተማሩ። ሔንሪ ቢ አይሪንግመንፈስ ቅዱስ እንደ አጋራችሁ የእሁድ ከሰአት በኋላ ስብሰባ የእሁድ ከሰአት በኋላ ስብሰባ ዲ ቶድ ክርስቶፈርሰንለምን ቤተክርስቲያኗ ደቭን ጂ ዱራንትልቤ እነርሱን በማሰላሰል ይቀጥላል ቮን ጂ ኪችየእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁ የተባደረኩ እና ደስተኞች ናቸውሽማግሌ ኪች እግዚአብሔር እንድንሆን የሚፈልገውን ለመሆን፣ትዕዛዛቶች የደህንነት ምንጭ እና መመሪያናቸው አስተምረዋል፡፡ ኬሮል ኤም ስቲፈንስ“ከወደዳችሁኝ፣ ትእዛዛቴን ጠብቁ”የሰማይ አባታችንን፣ የኢየሱስ ክርስቶስን፣ የመንፈስ ቅዱስን፣ እና በህይወት ያሉ ነብያትን ምክር በማመን እና በመከተል፣ ወደ ሰማይ ቤታችን በደህንነት እና በደስታ መመለስ እንደምንችል እህት ካሮል ኤም ሰቲፈንስ አስተማረች። አለን ዲ ሄይኒየምንታመንበትን ማስታወስሽማግሌ አለን ዲ. ሀይኒ ከሰማይ አባታችን ጋር ለመኖር ንፁህ መሆን አንዳለብን፣ እናም ንፁህ ምንሆንበት ብቸኛ መንገድ በእየሱስ ክርስቶስ የሀጥያት ክፍያ እንደ ሆነ አስተምዋል፡፡የደህንነተ እቅዱ በእምነት እና ለሀጥያታች ንስሀ በመግባት እኛ ንፁህ እንድንሆን መርዳት የሚችል አዳኝን ያካተተ ነው፡፡ ኪም ቢ. ክላርክየሚያዩ አይኖች እና የሚሰሙ ጆሮዎችሽማግሌ ኪም ቢ.ክርክ አይናችንን እንዲሁም ጆራችንን ክፍት ካደረግን፣ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በህይወታችን ውስጥ ሲሰራ እንድናይ መንፈስ ቅዱስ ይባርከናል መስክረዋል። ኮቺ ኦያጊበመንገዳችሁ ላይ ጽኑሽማግሌ ኮኢቺ አዎአጊ የዚህን ህይወትን ፈተና እንድናልፍ እና በደንብ እንድንፀናቸው ልባችንን ወደ እግዚአብሔር እንመልስ መስክረዋል፡፡ ዴቭድ ኤ በድናር“ስለ ስሜ ምስክርነት ለማካፈል የመረጥኳቸው”ሽማግሌ ዴቪድ ኤ. ቤድናር በነቢያት እና ሐዋሪያት የተካፈሉትን አንዳንድ ሀይለኛ የህይወት ሁሉ ትምህርቶችን አካፍለዋል።