የጥቅምት 2019 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ አጠቃላይ የሴቶች ስብሰባ አጠቃላይ የሴቶች ስብሰባ ሬይና አይ. አቡርቶበደመና እና በጸሃይ ብረሃን ጌታ ከእኔ ጋር ሁን!እህት አቡርቶ አዳኙ ሁሉም የእግዚአብሔር ልጆች በአዕምሮ እና አካላዊ በሽታዎች እንዲጸኑ እንደሚረዳቸው ትመሰክራለች። በሊሳ ኤል. ሀርክንስስሙን ማክበርእህት ሃርክንስ የክርስቶስን ስም በራሳችን ላይ መውሰድ እና ሁልጊዜ እሱን ማስታወስ ምን ማለት እንደሆነ ታስተምራለች። ቦኒ ኤች. ኮርዶን የተወደዳችሁ ሴት ልጆችእህት ኮርዶን በወጣት ሴቶች መዋቅር ላይ ለውጦችን ታሳውቃለች እና ለውጦቹ ወጣት ሴቶችን ወደ አዳኙ እንዲቀርቡ እንደሚረዳቸው ታስተምራለች። ሔንሪ ቢ. አይሪንግከእግዚአብሔር ጋር የተባበሩ የቃልኪዳን ሴቶችፕረዝደንት አይሪንግ ከእግዚአብሔር ጋር የተባበሩ የቃልኪዳን ሴቶች ልጆቹን ለማገልገል እና ወደሱ ለመመለስ ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ እንዴት እንደሚረዱ ያስተምራሉ። ዳልን ኤች. ኦክስሁለት ታላላቅ ትዕዛዛትፕረዘደንት ኦክስ እግዚአብሄርን እና ባልጀራን የመውደድ ትእዛዝ ራሳቸውን ኤል.ጂ.ቢ.ቲ ብለው ከሚጠሩ ሰዎች ጋር እንዴት እንደሚገናኝ ያስተምራሉ፡፡ ራስል ኤም. ኔልሰን መንፈሳዊ ሀብቶችፕሬዝዳንት ኔለስን በክህነት ሃይል የቤተመቅደስ ቡራኬን ያገኙ ሴቶች የእግዚአብሄርን ሃይል የመጠቀም ፈቃድ ያገኛሉ ሲሉ ያስተምራሉ ፡፡ የእሁድ ጠዋት ስብሰባ የእሁድ ጠዋት ስብሰባ ጌሪት ደብሊው. ጎንግበቃል ኪዳን አባል መሆንሽማግሌ ጎንግ ከእግዚአብሔር እና ከሌሎች ጋር የቃል ኪዳን ግንኙነት የመመስረት በረከቶችን ገለጹ። ክርስቲና ቢ. ፍራንኮ ወንጌልን በማካፈል ደስታን ማግኘትእህት ፍራንኮ ወንጌልን ለሌሎች የማካፈልን አስፈላጊነት ታስተምራለች። ዲይተር ኤፍ. ኡክዶርፍየናንተ ታላቅ አጓጊ እና ያልተለመደ ጉዞሽማግሌኤ. ኡክዶርፍ ስለ ደቀመዝሙርነት ጉዞአችን ያስተምራሉ እናም እግዚአብሀሄርን እንድንፈልግ ፣ለሌሎች እንድናስተምር እና ለሌሎች ልምዶቻችንን እንድናካፍል ያበረታታሉ፡፡ ዋልተር ኤፍ ጎንዛሌዝየአዳኙ እጅ ሲነካሽማግሌ ጎንዛሌዝ አዳኙ ሊፈውሰን እንደሚፈልግ እና ወደሱ ከመጣን እና ፈቃዱን ካሻን ይፈውሰናል ወይም እንድንችል ጥንካሬ ይሰጠናል። ጌሪ ኢ. ስቲቨንሰንአታታለኝሽማግሌ ስቲቨንሰን የጠላትን ተንኮል እና ማታለል ያስጠነቅቀናል እናም ጠንካሮች እንድንሆን እና የጌታን ትዕዛዛት እንድንከተል ይጋብዘናል። ራስል ኤም. ኔልሰን ሁለተኛይቱ ታላቅ ትእዛዝፕረዝደንት ኔልሰን እንዴት ቤተክርስትያኗ እና አባላቶቿ ባለንጀሮቻቸውን የመውደድ በጎ አድራጎት ጥረት የጌታን ሁለተኛይቱን ታላቅ ትዕዛዝ እየፈጸሙ እንደሆነ ምሳሌን ይሰጣሉ። የእሁድ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ የእሁድ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ ሔንሪ ቢ. አይሪንግቅድስና እና የደስታ እቅድፕሬዚደንት አይሪንግ ታላቅ ደስታ የሚመጣው በላቀ የግል ቅድስና ፣ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ፣ ንስሀ በመግባት እና መከራን በመጋፈጥ እንደሆነ ያስተምራሉ። ሀንስ ቲ. ቡምማወቅ፣ ማፍቀር፣ እና ማደግሽማግሌ ቡም ማን እንደሆንን በማወቃችን እና ሌሎችን እንደክርስቶስ ባለ ፍቅር በማገልገል በእግዚአብሔር ስራ ውስጥ ባለው ድርሻ ማደግ እንደምንችል ያስተምሩናል። ኤም. ራስል ባለርድመንፈሳችን አካላቶቻችንን እንዲቆጣጠር ስልጣን መስጠት፡፡ትክክለኛ አኗኗር የተፈጥሮአዊውን ሰው ማሸነፍ እና ለመንፈሳዊ ተፈጥሮአችን ቅድሚያ መስጠትን ያካትታል ሲሉ ያስተምራሉ ፕሬዝዳንት ባላርድ ፡፡ ፒተር ኤም. ጆንሰንጠላትን ለማሸነፍ የሚያስችል ኃይልሽማግሌ ጆንሰን የሰይጣንን ማታለል፣ ሀሳብ ሰራቂነት፣ እና ተስፋ ማስቆረጥ በጸሎት፣ መፅሐፈ ሞርሞንን በማንበብ፣ እና ቅዱስ ቁርባንን በመውሰድ ለማሸነፍ እንደምንችል ያስተምራሉ። ዮሊሲስሶርስመስቀላችንን ማንሳትየአዳኝን ፍጹም ምሳሌን በመከተል እና ትምህርቶቹን እና ትእዛዛቱን በመከተል ሽማግሌ ሶርስ መስቀላችንን እንድናነሳ ይጋብዙናል። ኒል ኤል. አንደርሰንፍሬሽማግሌ አንደርሰን ትኩረታችንን በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ስናደርግ እና በተቃውሞ ውስጥም ሆነን ጸንተን ስንኖር የህይወት ዛፍ ፍሬ(የሃጢያት ክፍያው በረከት) የኛ እንደሚሆን ያስተምራሉ፡፡ ራስል ኤም. ኔልሰን የመዝጊያ ነጥቦችአባላቶች የበለጠ ቅዱስ እንዲሆኑ፣ ለሚቀጥለው አጠቃላይ ስብሰባ ዝግጅት እንዲያደርጉ እንዲሁም መፅሐፈ ሞርሞንን እንዲያጠኑ ፕሬዘዳንት ኔልሰን ያበረታታሉ።