የጥናት እርዳታዎች
መግቢያ


የቤተክርስቲያኗ ታሪክ ፎቶዎች

እነዚህ አስፈላጊ የቤተክርስቲያኗ ታሪክ ቦታዎች ፎቶዎች የመጀመሪያው የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የተራመዱባቸው፣ የዚህ ዘመን ነቢያት የኖሩበትና ያስተማሩባቸው፣ እናም ብዙ የቅዱሳት መጻህፍት ድርጊቶች የተፈጸሙባቸው ምድሮችን ያሳያሉ።