የጥናት እርዳታዎች
1. ቅዱስ ጥሻ


1. ቅዱስ ጥሻ

ፎቶ ፩

ቅዱስ ጥሻው የሚገኘው በፓልማይራ እና በማንቸስተር ከተማዎች፣ በኒው ዮርክ ውስጥ ነው። ይህ ጥሻ በ፲፰፻፳ (እ.አ.አ.) የስሚዝ ቤተሰብ በፍልጥ እንጨት የተሰራው ቤት ከነበርበት በስተምዕራብ በኩል ነበር።

ታላቅ ድርጊቶች፥ እግዚአሔር አብ እና ልጁ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ፣ ለነቢዩ ጆሴፍ ስሚዝ የታዩት በዚህ ጥሻ ውስጥ ነበር (ጆ.ስ.—ታ. ፩፥፲፬–፳)።