ከዚህ በታች የሚገኘው ካርታ በዚህ ክፍል ውስጥ ያሉ ፎቶዎች የት እንደሚገኙ ያሳያሉ። በሚቀጥሉት ገጾች ላይ፣ እያንዳንዱ ፎቶ ስለድርጊቱ አጭር መግለጫ አለው። በተጨማሪ የት ለማንበብ እንደምትችሉ እንድታውቁ፣ ከቅዱሳን መጻህፍት ጥቅሶች ጋር በእዚያ አካባቢ የሚገኙትን ታላቅ የቅዱሳት መጻህፍት ድርጊቶችን ይዘረዝራሉ።
-
ቅዱስ ጥሻ
-
ከሞራ ኮረብታ እና ማንቸስተር-ፓልማይራ አካባቢ
-
በፍልጥ እንጨት የተሰራ የጆሴፍ ስሚዝ ቀዳማዊ ቤት
-
ግራንዲን የማተሚያ ሱቅ
-
ሰስኮሀና ወንዝ
-
የፒተር ዊትመር ቀዳማዊ ቤት
-
የኒውል ኬ ዊትኒ እና ተዋንያን ሱቅ
-
የጆን ጆንሰን ቤት
-
የከርትላንድ ቤተመቅደስ
-
አዳም-ኦንዳይ-አማን
-
የፋር ዌስት የቤተመቅደስ መገንቢያ ቦታ
-
ልብርቲ እስር ቤት
-
የናቩ አዳራሽ ቤት
-
የነቢዩ ጆሴፍ ስሚዝ ዳግማዊ የቀይ ሸክላ ሱቅ
-
የናቩ ቤተመቅደስ
-
የካርቴጅ እስር ቤት
-
ወደ ምዕራብ መሰደድ
-
የሶልት ሌክ ቤተመቅደስ