የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ዮሐንስ ፫


ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ዮሐንስ ፫፥፱።፩ ዮሐንስ ፫፥፱ ጋር አነጻፅሩ

ከእግዚአብሔር የተወለደ በኀጥያት አይቀጥልም።

ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ በኃጢአት አይቀጥልም፣ የእግዚአብሔር መንፈስ በእርሱ ይኖራልና፤ እና በኀጥያት መቀጠል አይችልም፣ ምክንያቱም ቅዱስ የተስፋ መንፈስን በመቀበሉ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና።