ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ዮሐንስ ፬፥፲፪። ከ፩ ዮሐንስ ፬፥፲፪ ጋር አነጻፅሩ በእግዚአብሔር የሚያምኑ ሰዎች ብቻ ናቸው ሊያዩት የሚችሉት። ፲፪ ከሚያምኑት በስተቀር፣ እግዚአብሔርን ማንም ሰው ከቶ አላየውም። እርስ በርሳችን ብንዋደድ፣ እግዚአብሔር በእኛ ይኖራል ፍቅሩም በእኛ ፍጹም ሆኖአል።