የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ጴጥሮስ ፬


ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ጴጥሮስ ፬፥፮።፩ ጴጥሮስ ፬፥፮ ጋር አነጻፅሩ

ወንጌሉ ለሙታን ተሰብኳል።

እንደሰዎች በሥጋ እንዲፈረድባቸው በመንፈስ ግን በእግዚአብሔር ፈቃድ እንዲኖሩ፣ ስለዚህ ምክንያት ወንጌል ለሙታን ደግሞ ተሰብኮላቸው ነበርና።

ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ጴጥሮስ ፬፥፰።፩ ጴጥሮስ ፬፥፰ ጋር አነጻፅሩ

ልግስና ኃጢያትን ከመስራት ያግደናል።

እና ከሁሉም ነገሮች በላይ እርስ በራሳችሁ መካከል ልባዊ ልግስና ይኑራችሁ፤ ልግስና የተባዙ ኀጥያቶችን ያስወግዳልና።