የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ጴጥሮስ ፫


ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ጴጥሮስ ፫፥፳።፩ ጴጥሮስ ፫፥፳ ጋር አነጻፅሩ

በወህኒ ቤት ውስጥ ያሉት አንዳንድ መንፈሶች በኖኀ ቀናት ውስጥ ጻድቃን አልነበሩም።

ጥቂቶች ማለት ስምንት ነፍስ በውኃ የዳኑበት መርከብ ሲዘጋጅ፣ የእግዚአብሔር ትዕግሥት በኖኅ ዘመን በቆየ ጊዜ፣ አንዳንዶች በኖኀ ቀናት ታዛዥ አለነበሩም።