የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ጢሞቴዎስ ፪


ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ጢሞቴዎስ ፪፥፬።፩ ጢሞቴዎስ ፪፥፬ ጋር አነጻፅሩ

ክርስቶስ አንድያ ልጅና መካከለኛ ነው።

ሰዎች ሁሉ እንዲድኑና የእግዚአብሔር አንድያ ልጅ፣ እና በእግዚአብሔር እና በሰው መካከል አማላጅ እንዲሆን በተመደበው፣ አንድ እግዚአብሔር በሆነው እና በሁሉም ሰዎች ላይ ሀይል በነበረው በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የሆነውን እውነቱን ወደ ማወቅ እንዲደርሱ የሚፈቅድ ማን ነው።