የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ጢሞቴዎስ ፮


ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ጢሞቴዎስ ፮፥፲፭–፲፮።፩ ጢሞቴዎስ ፮፥፲፭–፲፮ ጋር አነጻፅሩ

የዘለአለማዊ ህይወት (የወንጌል) ብርሀን በውስጣቸው የሚኖርላቸው ኢየሱስን ማየት ይችላሉ።

፲፭ ያንም በራሱ ጊዜ፣ ብፁዕና ብቻውን የሆነ ገዥ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ ያሳያል፣ ለእርሱ ክብርና የዘላለም ኃይል ይሁን።

፲፮ እርሱን አንድ ሰው እንኳ አላየውም፣ ሊያይም አይቻለውም፣ ማንም ሊቀርበውም አይችልም፣ እርሱም ብቻ የዘለአለማዊ ህይወት ብርሃንና ተስፋ በውስጡ ይኖራል።