የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ዕብራውያን ፩


ጆ.ስ.ት.፣ ዕብራውያን ፩፥፮–፯።ዕብራውያን ፩፥፮–፯ ጋር አነጻፅሩ

መላእክት አገልጋይ መንፈሶች ናቸው።

ደግሞም በኵርን ወደ ዓለም ሲያገባ፣ የእግዚአብሔር መላእክት ሁሉም አገልግሎቱን እንደ እሳት ነበልባል ለሚያደርገው ለእርሱ ይስገዱ ይላል።

ስለ መላእክትም፣ መላእክቱ አገልጋይ መናፍስት ናቸው አለ።