የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ዕብራውያን ፬


ጆ.ስ.ት.፣ ዕብራውያን ፬፥፫።ዕብራውያን ፬፥፫ ጋር አነጻፅሩ

ልባቸውን የሚያደነድኑ አይድኑም፤ ንስሀ የሚገቡ ወደ ጌታ እረፍት ይገባሉ።

የእግዚአብሔር ሥራዎች ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ምንም እንኳ የተዘጋጀ (ወይም የተፈጸመ) ቢሆን፤ ልቦቻቸውን ካጠጠሩ ወደ ዕረፍቴ አይገቡም ብዬ በቁጣዬ ማልሁ፤ ደግሞም ልቦቻቸውን ካላጠጠሩ ወደ እረፍቴ ይገባሉ ብዬ ማልሁ እንዳለ፣ እኛስ ያመንን ወደ ዕረፍቱ እንገባለን።