ጆ.ስ.ት.፣ ዕብራውያን ፲፩፥፩። ከዕብራውያን ፲፩፥፩ ጋር አነጻፅሩ
እምነት ተስፋ የተደረገባቸውን ነገሮችን ማረጋገጫ ነው።
፩ እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያረጋግጥ፣ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።
ጆ.ስ.ት.፣ ዕብራውያን ፲፩፥፴፭። ከዕብራውያን ፲፩፥፴፭ ጋር አነጻፅሩ
ለክርስቶስ የሚሰቃዩ ታማኞች የመጀመሪያውን ትንሳኤ ያገኛሉ።
፴፭ ሴቶች ሙታናቸውን በትንሣኤ ተቀበሉ፤ ሌሎችም መዳንን ሳይቀበሉ የሚበልጠውን የመጀመሪያ ትንሣኤ እንዲያገኙ እስከ ሞት ድረስ ተደበደቡ፤