ጆ.ስ.ት.፣ ያዕቆብ ፩፥፪። ከያዕቆብ ፩፥፪ ጋር አነጻፅሩ ፈተናዎች ሳይሆን ስቃዮች ለመቀደስ ይረዱናል። ፪ ወንድሞቼ ሆይ፣ ብዙ ስቃዮች ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቍጠሩት፤