ጥቅምት 2016 (እ.አ.አ) አጠቃላይ የሴቶች ክፍለ-ጊዜ አጠቃላይ የሴቶች ክፍለ-ጊዜ ጄን ቢ. ቢንገምየወንጌል ብርሀንን ወደቤቴ አመጣለሁእህት ቢንገም የወንጌል ብርሀንን ደግ እና የማይፈርድ በመሆን እናም የልግስና ስጦታን በማሳደግ ለመካፈል እንደምንችል ያስተምራሉ። 12 ኬሮል ኤም. ስቲቨንስፈዋሹ መምህርእህት ስቲቨንስ አዳኝ ከኃጢያታችን፣ ከሌሎች ጻድቅ ካልሆነ ስራዎች፣ እና ከስጋዊ ህይወት ችግሮች ለመፈወስ ስላለው ሀይል መስክረዋል። ቦኒ ኤል. ኦስካርሰንየፅዮን እህቶች፣ በጥንካሬ ተነሱእህት ኦስካርሰን እህቶች በማጥናት እና የወንጌል ትምህርቶች ዋና እምነት ምስክር በማግኘት መነሳት እና የእምነት ሴቶች መሆን እንደሚያስፈልጋቸው አስተማሩ። ዲየተር ኤፍ. ኡክዶርፍአራተኛ ፎቅ፣ የመጨረሻው በርፕሬዘደንት ኡክዶርፍ እህቶች በእምነት እንዲኖሩ፣ በትጋት እንዲፈትሹ፣ በጻድቅነት እንዲራመዱ፣ እናም እግዚአብሔርን በሙሉ ልባቸው እንዲፈልጉ አበረታቷቸው። የክህነት ስብሰባ የክህነት ስብሰባ ጄፍሪ አር. ሆላንድየቤተክርስቲያኗ ተወካዮችሽማግሌ ሆላንድ የክህነት መሪዎች ግለሰቦችን እና ቤተሰቦችን ከልብ በሚመጣ የቤት ለቤት ትምህርት እንዲንከባከቡ አንዲያስታውሱ አደረጉ። ሊግራንድ አር. ከርቲስ ዳግማዊበመፅሐፉ ውስጥ ኃይል አለሽማግሌ ከርትስ፣ የመፅሀፈ ሞርሞን ምስክርት ማሳደግ ህይወታችንን እንዴት እንደሚባርክ እና ወደ ክርስቶስ እንደሚያቀርበን አስተማሩ። ዲየተር ኤፍ. ኡክዶርፍከአልማና ከአሙሌቅ ተማሩፕሬዘዳንት ኡክዶርፍ አሙሌቅን በማግኘት ከአልማ ምን እንደተማሩ እና በደቀመዝሙርትነታቸው እንደ አሙሌቅ መሆን ችለው ይሆን ዘንድ የክህነት ተሸካሚዎችን ጠየቁ። ሔንሪ ቢ. አይሪንግእርሱም ይጠናከር ዘንድፕሬዘደንት አይሪንግ የምለ ጼዴቅ ክህነት ተሸካሚዎች ሌሎችን፣ በልዩም የአሮናዊ ክህነት ተሸካሚዎችን፣ ለወደፊት አገልግሎት እንዲያዘጋጁ አበረታቱ። ቶማስ ኤስ. ሞንሰንመርሆች እና ቃልኪዳኖችፕሬዘደንት ሞንሰን የጥበብ ቃል በምናከብርበት ጊኤ ስለሚመጡ በረከቶች መሰከሩ የእሁድ ጠዋት ስብሰባ የእሁድ ጠዋት ስብሰባ ቶማስ ኤስ. ሞንሰንወደ ደስታ የሚያመራው ፍፁሙ መንገድፕሬዝዳንት ሞንሰን በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ስላተኮረው የደህንነት እቅድ እውነታ ይመስክራሉ። እውነቱን የማካፈል እና የመኖር ሀላፊነት አለብን። ራስል ኤም. ኔልሰንደስታና መንፈስ ደህንነትፕሬዘደንት ኔልሰን በምንም ጉዳይ መካከል በኢየሱስ ክርስቶስ እና በደህንነት እቅድ ላይ ካተኮርን ደስታ ሊኖረን እንችላለን። ፒተር ኤፍ. ሚዩርስቅዱስ ቁርባን እኛ ቅዱስ እንድንሆን ሊረዳን ይችላልሽማግሌ ሚዩርስ ለቅዱስ ቁርባን ስርዓቶች እንዴት በተሻለ ሁኔታ ለመዘጋጀት እና ለመሳተፍ እንደምንችል አስተማሩ። ሊንዳ ኤስ. ሬቪስታላቁ የመዳን ዕቅድእህት ሪቭስ በልብ ንስሀ መግባት እና የአዳኝን የኃጢያት ክፍያ በመቀበል ግለሰቦት የተሰማቸውን ሰላም፣ ደስታ፣ እና በረከቶች ታሪኮች አካፈሉ። ኤም. ራሰል ባላርድወደ ማንስ እንሄዳለን?ሽማግሌ ባላርድ እምነታችን በሚፈተንበት ከኢየሱስ ክርስቶስ ቤት ክርስቲያን ለመራቅ ብናስብ ወዴት እንደምንዞር እንድናስተውል ጠየቁ። ከቆየን እንባረካለን። ዲን ኤም. ዴቪስየአምልኮት በረከቶችኤጲስ ቆጶስ ዴቪስ ትክክለኛ የሰማይ አባት እና እየሱስ ክርስቶስ ማምለክ እና እንዴት ከሱጋር ተያይዞ የሚመጣውን በረከት እንዴት እንደሚኖረን ያስተምራሉ። ሊን ጂ. ሮቢንስጻድቁ ፈራጅሽማግሌ ሮብንስ በጻድቅ የመፍረድ አስፈላጊነትን እና ሌሎችን በፍቅር፣ አዳኝ እንደሚያደርገው፣ የማስተማር እና የማረም አስፈላጊነትን ተካፈሉ። ሔንሪ ቢ. አይሪንግበሰንበት ቀን ምስጋናፕሬዘደንት አይሪንግ ሰንበት ለበረከቶች ምስጋና የምናቀርብበተና ሌሎችን ለማገልገል ቃል የገባንበትን የምናስታውስበት እና የምናመሰግንበት ጊዜ ነው። የእሁድ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ የእሁድ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ ዴቪድ ኤ. ቤድናር“አውቃችሁኝ ቢሆን ኖሮ”ሽማግሌ በድናር ጌታን የማወቅ ሂደቶችን፣ እንዲሁም እምነት በእርሱ መለማመድ፣ እርሱን መከተል፣ እርሱን ማገልገል፣ እና እርሱን ማመን፣ ገለጹ። ብራየን ኬ. አሽተንየክርስቶስ ትምህርትወንድም አሽተን የክርስቶስ ትምህርት እምነትን፣ ንስሀ መግባትን፣ ጥምቀትን፣ ቅዱስ ቁርባንን፣ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታን፣ እና እስከመጨረሻ መፅናትን የሚያካትት እንደሆነ አስተማሩ። ካርል ቢ. ኩክአገልግሉሽማግሌ ኩክ የቤተክርስቲያኗ ጥሪዎች የሚያፈታትኑ ለመሆን ቢችሉም፣ በእምነት እና በልብ ውሳኔ ስናገለግል እንደምንባረክ አስተማሩ። ሮናልድ ኤ. ራዝባንድእንዳትረሳሽማግሌ ራዝባንድ የእግዚአብሔር ፍቅርን እንዲያስታውሱ በማድረግ እና የመንፈስ አጋጣሚዎችን እንዲያስታውሱና እንዲጽፉ በማበረታታት እምነታቸውን ለማጠናከር ለሚፈልጉትን አነጋገሩ። ኤቭን ኤ. ሽሙትዝእግዚአብሔር እምባዎችን ሁሉ ይጠርጋልሽማግሌ ሽሙትዝ በአዳኝ ስናምን፣ እርሱም ከፍ እንደሚያደርገን እና በፈተናዎቻችን እንደሚሸከመን መሰከሩ። ኬ. ብሬት ናትረስእነርሱ እንደሚያውቁ ከማወቅ የበለጠ የሚያስደስት ነገር የለም።ሽማግሌ ናትረስ የሰማይ አባት እና የአዳኝ ፍቅርን እንዲያውቁ እና እንዲሰማቸው ልጆችን እንዲረዱ ሁሉንም ሰው ያበረታታሉ። ዴል ጂ. ሬንለንድንስሀ፥ የደስታ ምርጫሽማግሌ ረንለንድ ንስሀ በአዳኝ የኃጢያት ክፍያ ምክንያት ንስሀ ምርጫ እንደሆነ እና ንስሀ መግባት ወደ ደስታ እንደሚመራ አስተማሩ።