ጆ.ስ.ት.፣ የሐዋርያት ስራ ፳፪፥፳፱–፴። ከየሐዋርያት ስራ ፳፪፥፳፱–፴ ጋር አነጻፅሩ
ዋናው ሻለቃ ጳውሎስን ከታሰረበት ፈታው።
፳፱ ስለዚህም ሊመረምሩት ያሰቡት ከእርሱ ወዲያው ተለዩ፤ የሻለቃውም ደግሞ ሮማዊ መሆኑን ባወቀ ጊዜ ፈራ፣ አሳስሮት ነበርና፣ እናም ከታሰረበት ፈታው።
፴ በማግሥቱም አይሁድ የከሰሱት በምን ምክንያት እንደ ሆነ እርግጡን ያውቅ ስለነበር፣ እርሱም የካህናት አለቆችና ሸንጎውም ሁሉ ይሰበሰቡ ዘንድ አዘዘ፥ ጳውሎስንም አውርዶ በፊታቸው አቆመው።