የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ የሐዋርያት ስራ ፱


ጆ.ስ.ት.፣ የሐዋርያት ስራ ፱፥፯።የሐዋርያት ስራ ፱፥፯፳፪፥፱ ጋር አነጻፅሩ

ጳውሎስ በሚቀየርበት ጊዜ አብረውት የነበሩት ብርሀንን አዩ፣ ነገር ግን ድምፅን አልሰሙም ወይም ጌታን አላዩም።

ከእርሱም ጋር በመንገድ የሄዱ ሰዎች በእርግጥም ብርሀንን አዩ፣ ፈሩም፤ እርሱን የሚያናግረውን ሰው ድምፅን ግን አልሰሙም።