የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ መዝሙር ፻፱


ጆ.ስ.ት.፣ መዝሙር ፻፱፥፬።መዝሙር ፻፱፥፬ ጋር አነጻፅሩ

ለጠላቶቻችን መጸለይ ይገባናል።

እና ምንም እንኳ ብወዳቸውም፣ ጠላቶቼ ናቸው፤ እኔ ግን ለእነርሱ መጸለይ እቀጥላለሁ።