ጥቅምት 2018 (እ.አ.አ) አጠቃላይ የሴቶች ስብሰባ አጠቃላይ የሴቶች ስብሰባ Joy D. Jonesለእርሱእህት ጆንስ ሌሎችን በማፍቀር እና የሰማይ አባትን እና ኢየሱስ ክርስቶስን በማገልገል ነው ብለው አስተማሩ። Michelle D. Craigመለኮታዊ እርካታ የለሽነትእህት ክሬግ እህቶች ለመሻሻል፣ በእምነት ለመስራት፣ መልካም ለማድረግ፣እና በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ለመመካት የሚያነሳሳቸውን ያለመርካት ስሜትን እንዲቀበሉ አበረታቱ። Cristina B. Francoራስ ወዳጅ ባልሆነ አገልግሎት የሚመጣ ደስታእህት ፍራንክ የአዳኝ የአገልግሎት፣ የመስዋዕት፣ እና የፍቅር ምሳሌን መከተል እንደሚገባን አስተማሩ። Henry B. Eyringሴቶች እና በቤት ውስጥ ወንጌልን መማርፕሬዘደንት አይሪንግ በቤታችን ውስጥ የወንጌል ትምህርት ላይ ልዩ ትኩረት ለማድረግ በምንጥርበት አዳኛችንን እንደ ፍጹም ምሳሌ ለመመልከት እንደምንችል አስተማሩ። Dallin H. Oaksወላጆች እና ልጆችፕሬዘደንት ኦክስ ሴቶች የእግዚአብሔርን ልጆች በቃል ኪዳን መንገድ በሚመሩበት አበረታቷቸው እና ወጣት ሴቶች የእጅ ስልክ ጥቅማቸን እንዲገድቡ እና ለሌሎች ደግ እንዲሆኑ መከሯቸው። Russell M. Nelsonእስራኤልን በመሰብሰብ የእህቶች ተሳታፊነትፕሬዘደንት ኔልሰን ስለሴቶች ታላቅ ተፅዕኖ እና ስላላቸው መንፈሳዊ ስጦታዎች መሰከሩ። እነርሱ ስጦታዎቻቸውን እስራኤልን በመሰብሰብ ለመርዳት እንዲጠቀሙ ጋበዙ። የእሁድ ጠዋት ስብሰባ የእሁድ ጠዋት ስብሰባ M. Russell Ballardየሙታን ቤዛነት ራዕይፕሬዘደንት ባለርድ በትምህርት እና ቃል ኪዳኖች 139 ውስጥ ያለውን ስለሙታን ቤዛነት ራዕይ ከጆሴፍ ኤፍ. ስሚዝ ህይወት ውስጥ ከነበሩት ጋር ያላቸውን ግንኙነቶች ገለጹ። Bonnie H. Cordonእረኛ መሆንእህት ኮርዶን የጌታን በግ ማገልገል እነርሱን ማወቅ እና ማገልገል፣ እነርሱን መጠበቅ፣ እና ወደ እግዚአብሔር እቅፍ መሰብሰብን እንደሚያካትት አስተማሩ። Jeffrey R. Hollandየማስታረቅ አገልግሎትሽማግሌ ሆላንድ ምህረት የምንሰጥ እና እንደ ሰላም ሰሪዎች ከእግዚአብሔር እና ከሌሎች ጋር እንታረቅ ዘንድ ከአዳኝ ጋር አብረን እንድንሰራ አበረታቱን። Shayne M. Bowenመፅሐፈ ሞርሞን በመቀየር ውስጥ ያለው ሀላፊነትሽማግሌ ቦውንስ የመጽሐፈ ሞርሞን የመቀየር ሀይል እንዳለው እና በመጨረሻው ቀን እስራኤልን ለመሰብሰብ እንደሚሆን መሰከሩ። Neil L. AndersenየቆሰሉElder Andersen encourages those who suffer from physical or spiritual wounds to increase their faith in Jesus Christ and seek His healing power. Russell M. Nelsonየቤተክርስቲያኗ ትክክለኛ ስምፕሬዘዳንት ኔልሰን ቤተክርስቲያኗን በትክክል ስሟ፣ የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን፣ እንድንጠራት አስተማሩን። የእሁድ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ የእሁድ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ Henry B. Eyringሞክር፣ ሞክር፣ ሞክርፕሬዘደንት አይሪንግ አዳኝ በፈተናዎቻችን እንደሚሸከመን እና ለእርሱ ፍቅር ስንጸልይ እና ከሌሎች ጋር ይህን ስንካፈል በራሳችን ላይ ስሙን እንደምንወስድ አስተማሩን። Brian K. Ashtonአብወንድም አሽተን የእርሱን እውነተኛ ጸባይ በተሻለ እንድንረዳ እና በእርሱና በልጁ እምነት እንድንለማመድ ስለአብ ቁልፍ የትምህርት ነጥቦችን አስተማሩ። Robert C. Gayበላያችን ላይ የኢየሱስ ክርስቶስን ስም ለመውሰድ።ሽማግሌ ጌይ እርሱ እንደሚያየው በመየት፣ እርሱ እንደሚያገለግለው በማገልገል፣ እና ወደ ቤት እንድንመለስና እንድንደሰት ጸጋው በቂ እንደሆነ በማመን በራሳችን ላይ የኢየሱስ ክስቶስን ስም በእምነት ለመውሰድ እንደምንችል አስተማሩ። Matthew L. Carpenterልትድን ትወዳለህን?ሽማግሌ ካርፔንተር አዳኝ በሰውነት እና በመንፈስ ሊፈውሰን እንደሚችል አስተማሩ። Dale G. Renlundበዛሬ ቀን ምረጡሽማግሌ ሪንለንድ ዘለአለማዊ ደስታ የሚመጣው የእግዚአብሔርን እቅድ ለመከተል እና እርሱን በስራ አብረን በመግባት እንደሆነ አስተማሩ። Jack N. Gerardጊዜው አሁን ነውሽማግሌ ጀራልድ ከአለም ራሳችንን መለየት እና ስለወንጌል እውነቶች ማሰላሰል አስፈላጊነት አስተማሩ። Gary E. Stevensonየነፍሶች እረኝነትሽማግሌ ስቲቨንሰን ሌሎችን ለማገልገል፣ ወደ ቤተመቅደስ እና በመጨረሻም ወደ አዳኝ ለመምራት ስላለን ሀላፊነት አስተማሩ። Russell M. Nelsonምሳሌያዊ የኋለኛው ቀን ቅዱሳን መሆንፕሬዘዳንት ኔልሰን 12 ቤተመቅደሶች እንደሚገነቡ አስታወቁ። እርሳቸውም የጉባኤ መልእክቶችን እንድናጠና እና በህይወታችን እንድንጠቀምባቸው አበረታቱን።