ጆ.ስ.ት.፣ ዘፀአት ፲፰፥፩። ከዘፀአት ፲፰፥፩ ጋር አነጻፅሩ ዮቶር ሊቀ ካህን ነው። ፩ የምድያምም ሊቀ ካህን የሙሴ አማት ዮቶር እግዚአብሔር ለሙሴና ለሕዝቡ ለእስራኤል ያደረገውን ሁሉ፣ እግዚአብሔርም እስራኤልን ከግብፅ እንዳወጣ ሰማ፤