የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ኦሪት ዘፀአት ፴፪


ጆ.ስ.ት.፣ ኦሪት ዘፀአት ፴፪፥፲፬።ዘፀአት ፴፪፥፲፬። ጋር አነጻፅሩ

ጌታ ንስሀ የሚገቡትን እስራኤላውያንን ያተርፋል።

፲፬ እናም ጌታም ሙሴን አለው፣ ክፉ ላደረጉት ንስሀ ከገቡ፣ እንዲሁ እምራቸዋለሁ፣ እናም ከፍተኛ ቁጣዬን ከእነርሱ አዞራለሁ፤ ነገር ግን፣ እነሆ፣ በዚህ ቀን ለተደረገው ለዚህ ክፋት ንስሀ ባልገቡት ላይ ሁሉትፈርዳለህ። ስለዚህ፣ ያዘዝኩህን ነገር ለማድረግ ታረጋግጣለህ፣ ወይም በሕዝቤ ላይ ላደርግ ያሰብኩትን በሙሉ አከናውናለሁ።