የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ዮሐንስ ፮


ጆ.ስ.ት.፣ ዮሐንስ ፮፥፵፬።ዮሐንስ ፮፥፵፬ ጋር አነጻፅሩ

የአብ ፍላጎት ሁሉም ኢየሱስን እንዲቀበሉ ነው። የኢየሱስ ፍላጎትን የሚያደርጉ በጻድቃን ትንሳኤ ይነሳሉ።

፵፬ የላከኝ አብ ፈቃድን ከሚያደርገው በቀር ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም። እናም ይህም የላከኝ ፈቃድ ነው፣ እናንተ ወልድን እንድትቀበሉ፤ አብምስለእርሱ ይመሰክራልና፤ እናም ምስክሩን የሚቀበል፣ እና የላከኝን ፈቃድ የሚያደርግ፣ እኔም በጻድቃን ትንሳኤ አስነሣዋለሁ።