ጆ.ስ.ት.፣ ራዕይ ፭፥፮። ከራዕይ ፭፥፮ ጋር አነጻፅሩ አስራ ሁለት የእግዚአብሔር አገልጋዮች በምድር ሁሉ ተልከዋል። ፮ በዙፋኑና በአራቱ እንስሶች መካከልም በሽማግሌዎችም መካከል እንደ ታረደ በግ ቆሞ አየሁ፣ አስራ ሁለት ቀንዶችና አስራ ሑለት ዓይኖች ነበሩት እነርሱም ወደ ምድር ሁሉ የተላኩ አስራ ሁለት የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸው።