ጆ.ስ.ት.፣ ሮሜ ፲፫፥፮–፯። ከሮሜ ፲፫፥፮–፯ ጋር አነጻፅሩ
ህዝባዊ ባለስልጣኖችን የሚያከብሩ ለእግዚአብሔር ያላቸውን ክብር ከፍተኛ እና በጣው ፍጹም የሆነ ያደርጉታል።
፮ ስለዚህ ደግሞ ለእነርሱ ስለታችሁን ትገብራላችሁና፤ በዚህ ነገር የሚተጉ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸውና።
፯ ግን በመጀመሪያ፣ ለሁሉ የሚገባውን አስረክቡ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን፣ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን፣ ስለታችሁም መፈራት ለሚገባው መፈራትን በማድረግ፣ እና ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።