ጆ.ስ.ት.፣ ዮሐንስ ፲፬፥፴። ከዮሐንስ ፲፬፥፴ ጋር አነጻፅሩ የጭለማ ልዑል፣ ወይም ሰይጣን፣ የዚህ አለም ነው። ፴ ከእንግዲህ ወዲህ ከእናንተ ጋር ብዙ አልናገርም፣ የዚህ ዓለም የሆነው የጭለማ ልዑል ይመጣልና፤ ግን በእኔ ላይም ሀይል የለውም፣ ግን በእናንተ ላይ ሀይል አለው።