የሚያዝያ 2019 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ ቤኪ ክሬቭንበጥንቃቄ እና በቸልተኝነት መካከልእህት ክሬቭን በደቀ መዛሙርነታችን ከቸልተኝነት ይልቅ ጠንቃቃ የመሆንን አስፈላጊነት አስተምረዋል። ብሩክ ፒ. ሄልስየጸሎት መልሶችሽማግሌ ሄልስ የሰማይ አባት ጸሎትን የሚመልስበትን የተለያዩ መንገዶች በምሳሌ ለማስረዳት ሶስት ዘገባዎችን ያጋራሉ። አጠቃላይ የክህነት ስብሰባ አጠቃላይ የክህነት ስብሰባ ጌሪ ኢ. ስቲቨንሰንየክህነት የጨዋታ መጽሃፋችሁፈተና በሚገጥመን ጊዜ ምን ማድረግ እንደሚገባን ማወቅ እንድንችል የግል እቅዳችንን ማዘጋጀት ይገባናል ሲል ሽማግሌ ስቲቨንሰን ያስተምራል፡፡ ካርል ቢ. ኩክሸንጎ፦ የእኔ የምትሉት ስፍራሽማግሌ ካርል ቢ ኩክ በቦትስዋና ያለ አንድ ቅርንጫፍ ምስጋና ለወጣት ክህነት ተሸካሚዎቹ ይሁንና እንዴት እንዳደገ ታሪኩን ያካፍለናል እንዲሁም ሌሎች የክህነት ተሸካሚዎችም በክህነት ሽንጓቸውን ከጌታ ጋር ህብረት እንዲፈጥሩ ይጋብዛል፡፡ ኪም ቢ. ክላርክወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልከቱሽማግሌ ክላርክ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ አባቱ ይመለከት እንደነበረው እኟም ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ መመልከት ያስፈልገናል ይህን ስናደርግ አዳኙ እንደ እስራኤል ሽማግሌዎች ቃለኪዳናችንን እንድንጠብቅ እና ጥሪያችንን እንድናጎላ ይረዳናል፡፡ ሔንሪ ቢ. አይሪንግየጽኑ እምነት ኃይል ፕሬዘደንት አይሪንግ የቤተክርስትያን መሪዎችን እድንደግፍና ድጋፍችንን እንድንሰጣቸው ጋብዘውናል። ዳለን ኤች. ኦክስይህ ወዴት ይመራል?ፕሬዘዳንት ኦክስ አማራጮቻችንን ከተመለከትንና ወዴት አንደሚመሩን ካሰላሰልን መልካም ምርጫዎችን የማድረግ ዕድል አንደምንጨምር ያብራራል፡፡ ራስል ኤም. ኔልሰንየተሻለ ማድረግና የተሻለ መሆን እንችላለን፡፡ፕሬዘደንት ኔልሰን ስለንሰሀ ያስተምራል የክህነት ተሸካሚዎችን የክህነት ስልጣንን በበለጠ ሙሉነት እንዲለማመዱ እንዲያስ ችላቸው ንሰሀ እንዲገቡ ይጋብዛሉ። የእሁድ ጠዋት ክፍለ-ጊዜ የእሁድ ጠዋት ክፍለ-ጊዜ ዴል ጂ. ረንለንድበበረከት መትረፍረፍሽማግሌ ራንላንድ የሰማያዊ አባታችን እና ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ሊባርኩን እንደሚሹ ነገር ግን እኛ እምነታችንን በክርስቶስ ማድረግ እንዳለብንና በረከቶቹ የተመረኮዙበትን ህግጋት በመታዘዝ ተግባራዊ ማድረግ አለብን፡፡ ሼረን ዪባንክክርስቶስ፦ በጨለማ የሚበራው ብርሃንእህት ዩባንክ ክርስቶስን የህይወታችን ማዕከል ካደረግው በፈተናዎቻችን እንደሚደግፈን እና በጨለማ ብረሃናችን እንደሚሆን ታስተምራለች፡፡ ክውንተን ኤል. ኩክለአባታችን ልጆች ታላቅ ፍቅርሽማግሌ ኩክ ወንጌልን በማካፈል ውስጥ ፣ በቤተ-መቅደስ እና በቤተሰብ ታሪክ ስራ እና በቤት ላይ ባተኮረ የወንጌል ትምህርት ውስጥልግስና ስላለው ሚና ያስተምራል፡፡ ዲ. ቶድ ክርስቶፈርሰንለጌታ ዳግም መመለስ መዘጋጀትኤልደር ክርስቶፈርሰን እንዴት የኋለኛው ቀን ቅዱሳኖች ለእየሱስ ክርስቶሰ ዳግም ምጽአት ምድርን እንደሚያዘጋጁ ገለፁ፡፡ ታድ አር. ካልስተርየኢየሱስ ክርስቶስ የኃጢያት ክፍያወንድም ካሊስተር እንዴት የኢየሱስ ክረሰቶስ የሃጥያት ክፍያ ለእድገታችን እንቅፋቶች የሆኑትን ነገሮች ማለፍ እንደሚያስችለን ያስተምረናል፡፡ ራስል ኤም. ኔልሰን“ኑ፣ ተከተሉኝ”ፕረዝደንት ኔልሰን ከቤተሰቦቻችን ጋር ከፍ ለማለት ከእግዚአብሔር ጋር ቃልኪዳኖችን መግባት እንዳለብን ያስተምራል። የእሁድ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜ የእሁድ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜ ዳለን ኤች. ኦክስበንስሐ መንጻትየእየሱስ ክርስቶስ የሃጥያት መስዋእት አዳኙ ያስቀመጣቸውን ሁኔታዎች ከተከተሉ ንስሃንና ይቅርታን ለሁሉም የሚቻል ያደርጋል ሲል ፕሬዚደንት ኦክስ ያስተምራል፡፡ ኋን ፓብሎ ቪላርመንፈሳዊ ጡንቻዎቻችንን መጠቀምሽማግሌ ቪላር በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ስላለን እምነት ማንበብ እና መማር ብቻ ሳይሆን በተግባር ላይ ማዋል እንዳለብን ያስተምረናል፡፡ ጌሪት ደብሊው. ጎንግመልካም እረኛ፣ የእግዚአብሔር በግሽማግሌ ጎንግ ኢየሱስ የሚጠራን፣የሚሰበስበን እና የሚያስተምረን መልካም እረኛ ነው ሲል ያስተምረናል፡፡ ዴቪድ ኤ. ቤድናርአስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን በሙሉ ለማግኘት መዘጋጀትሽማግሌ ቤድናር አዲሱ ቤት ተኮር በቤተክርስቲያን የተደገፈ ትምህርት አቀራረብ ያለውን አንደምታ ያስረዳል፡፡ ካይል ኤስ. መኬይየእግዚአብሔር አፋጣኝ ቸርነትጌታን ለሚጠሩ በአፋጣኝ ስለሚመጡ በረከቶች ኤልደር ማክ ኬይ ይመሰክራል፡፡ ሮናልድ ኤ. ራዝባንድየመንፈሳዊነት እና የጥበቃ ምሽግ ገንቡሽማግሌ ራዝባንድ እኛ የመንፈሳዊ ጥንካሬ ምሽግን ስንገነባ የመከራን መንገዶችን እንንዳለን ብለው ያስተምሩናል፡፡ ራስል ኤም. ኔልሰንየመዝጊያ ንግግሮችፕሬዚደንት ኔልሰን ጉባኤውን ዘጉ፣ አዳዲስ ቤተመቅደሶችን አስተዋወቁ፣ እናም እውነተኛ የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀመዝሙር እንድንሆን አበረታቱን፡፡