የሚያዝያ 2022 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ Saturday Morning Session Saturday Afternoon Session አጠቃላይ የሴቶች ስብሰባ አጠቃላይ የሴቶች ስብሰባ ዳልን ኤች. ኦክስየመግቢያ መልዕክትፕሬዘደንት ኦክስ ስለሴቶች እና ስለአወቃቀራቸው ላይ ያተኮረውን ይህንን የተለየ የአጠቃላይ ጉባኤ ስብሰባ ያስተዋውቃሉ። ሱዛን ኤች. ፖርተርጉድጓዱ አጠገብ ትምርቶችእህት ፖርተር እየተማረች ያለችውን ሶስት ትምህርቶች ታካፍላለች እናም ጨው፣ ብርሃን እና እርሾ እንዲሆኑ የቤተክርስቲያኗን ሴቶች የአዳኙን ትምህርቶች እንዲከተሉ ትጋብዛለች። ረበካ ኤል. ክሬቭንየበለጠ የሚያስፈልገውን ነገር አድርጉእህት ክሬቭን የበለጠ አስፈላጊ የሆነ ነገር ላይ ለማተኮር ስንጥር፣ ከእግዚአብሔር ጋር ያለን ግንኙነት እንደሚጠነክር ታስተምራለች። ቪዲዮ፦ “እናንተ እሱ አስቀድሞ የተመለከታቸውሴቶች ናችሁ”ቪዲዮ፦ “እናንተ እሱ አስቀድሞ የተመለከታቸው ሴቶች ናችሁ”ይህ ቪዲዮ ከፕሬዘዳንት ኔልሰን እና ከፕሬዘዳንት ኪምቦል ስለሴቶች የተሰጡ ትምህርቶችን ያካትታል። ጂን ቢ. ብንግሃምከእግዚአብሄር ጋር የሚገቡ ቃል ኪዳኖች፣ ያጠነክራሉ፣ ይጠብቃሉ እንዲሁም ለዘላለማዊ ክብር ያዘጋጁናል።ፕሬዚዳንት ቢንጋም ከእግዚአብሄር ጋር ቃልኪዳንን ማድረግ እና መጠበቅ ዛሬ ደስታን እና ደህንነትን እንዲሁም በመጪው አለም ዘላለማዊ ደስታን እንደሚያመጣ ያስተምራሉ። ዴል ጂ. ረንለንድየእናንተ መለኮታዊ ተፈጥሮ እና ዘላለማዊ እጣ ፈንታሽማግሌ ረንለንድ ስለ እኛ መለኮታዊ ተፈጥሮ እና ዘላለማዊ ዕጣ ፈንታ ለማስተማር የወጣት ሴቶች ጭብጥን ይጠቀማሉ። የእሁድ ጠዋት ስብሰባ የእሁድ ጠዋት ስብሰባ ዲ ቶድ ክርስቶፈርሰንከእግዚአብሔር ጋር ያለን ግንኙነትሽማግሌ ክርስቶፈርሰን ምድራዊ ሁኔታችን ምንም ቢሆን፣ እግዚአብሔር ቃል ኪዳኖቹን እንደሚያሟላ ማመን እንደምንችል ያስተምራሉ። ኤሚ ኤ. ራይትክርስቶስ የተሰበረውን ይፈውሳልእህት ራይት በህይወታችሁ ውስጥ ከኢየሱስ ክርስቶስ የመፈወስ፣ የመዋጀት እና ከማስቻል ሃይል በላይ የሆነ ምንም ነገር እንደሌለ አስተምረዋል። ጌሪ ኢ. ስቲቨንሰንመውደድ፣ ማካፈል፣ መጋበዝሽማግሌ ስቲቨንሰን ወንጌልን ለማካፈል ሁላችንም ልናደርጋቸው የምንችላቸውን ሶስት ቀላል ነገሮች ያስተምራሉ፦መውደድ፣ ማካፈል፣ መጋበዝ። ይህንን በማድረግ “አህዛብን ሁሉ አስተምሩ.” የሚለው የአዳኙ ትዕዛዝ እንዲፈጸም እንረዳለን። ሚካኤል ቲ. ሪንግዉድእግዚአብሔር በጣም ስለወደደን።ሽማግሌ ሪንግውድ የሰማይ አባት እኛ ወደ እርሱ እንድንመለስ ለመርዳት እቅዱ አካል፣ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን እንዴት እንደላከው ያስተምራሉ። ሮናልድ ኤ. ራዝባንድአለምን ለመፈወስሽማግሌ ራዝባንድ ማህበረሰብ እና ግለሰቦች ከሐይማኖት ነፃነት የሚቀበሉትን አራት መንገዶች እና ይህ ነፃነት አንድ የሚያደርግ እና የፈውስ ተፅዕኖ እንዴት እንዳለው ያስተምራሉ። ሁጎ ኢ. ማርቲኔዝስለ ራስን-መቻል ለልጆች እና ወጣቶች ማስተማርሽማግሌ ማርቲኔዝ ራስን የመቻል መርሆችን ከመኖር እና በልጆች እና በወጣቶች ፕሮግራም ከመሳተፍ ስለሚመጡ በረከቶች ይገልጻሉ። ራስል ኤም. ኔልሰንየመንፈሳዊ ፍጥነት ሃይልፕሬዘደንት ኔልሰን የመንፈሳዊ ፍጥነትን ልንፈጥር የምንችልባቸውን አምስት መንገዶች ያጋራሉ፦ ቃል ኪዳኖችን መግባት እና መጠበቅ፣ ንስሃ መግባት፣ ስለእግዚአብሔር መማር፣ ተዓምራቶችን መሻት እና ግጭቶችን ማስወገድ። የእሁድ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ የእሁድ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ ዳልን ኤች. ኦክስበአባታችን እቅድ ውስጥ ያለው መለኮታዊ ፍቅርፕሬዝደንት ኦክስ የደህንነት ዕቅድ እግዚአብሔር ለእኛ ባለው ፍቅር ላይ እንደተመሰረተ ያስተምራሉ። አዴዪንካ ኤ. ኦጄዲራንየቃል ኪዳኑ መንገድ፦ የዘለአለም ህይወት መንገድሽማግሌ ኦጄዲራን ወደ ክርስቶስ የምንመጣው በቃል ኪዳን በኩል እንደሆነ አስተማሩ፣ እናም መንፈስ ቅዱስና ቅዱስ ቁርባን እነዚህን ቃል ኪዳኖች ለመጠበቅ እንደሚረዱን ገለጹ። ጆርጅ ክሌቢንጋትበኋለኞቹ ቀናት ውስጥ ጀግናዊ ደቀመዝሙርነትሽማግሌ ክሌቢንጋት እንዴት በኋለኞቹ ቀናት ውስጥ ጀግናዊ ደቀመዝሙርነት መሆን እንደሚቻል ያስተምራሉ። ማርክ ኤል. ፔስመለወጥ ግባችን ነውመንፈስ ቅዱስን በማድመጥ እና ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል በመቀየር የሚመጡ በረከቶችን ፕሬዘደንት ፔስ አስተምረዋል። ኡሊሲስሶአሬስበክርስቶስ እና በወንጌሉ ድንቀትሽማግሌ ሶአሬስ በእውነት በኢየሱስ ክርስቶስ ስናደንቅ፣ የበለጠ ደስተኞች እንሆናለን፣ ለእግዚአብሔር ስራ የበለጠ ጉጉት ይኖረናል፣ እና በሁሉም ነገር የጌታን እጅ እንደምንገነዘብ ያስተምራሉ። ራንድይ ዲ ፉንክወደ እግዚአብሔር እቅፍ ኑሽማግሌ ፈንክ የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል በመታዘዝ ወደእግዚአብሄር በረት ለመግባት ለሚመርጡ ስለሚመጡላቸው በረከቶች ይመሰክራሉ። ዲይተር ኤፍ. ኡክዶርፍልባችን ሁሉንም ተሰማውሽማግሌ ኡክዶርፍ በመስዋትነት እና በልገሳ መላ ነፍሳችንን ለአዳኙ ማቅረብ እንደምንችል ያተምራሉ። ራስል ኤም. ኔልሰንጊዜው አሁን ነውፕሬዘደንት ኔልሰን አሁን የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌልን የመኖረ ጊዜ እንደሆነ አስተማሩ።