የጥቅምት 2022 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ የቅዳሜ ምሽት ክፍለ ጊዜ የቅዳሜ ምሽት ክፍለ ጊዜ ጄራልድ ኮሴምድራዊ መጋቢነታችንኤጲስ ቆጶስ ኮሴ የእግዚአብሔርን ፍጥረቶች መጋቢ በመሆን የመንከባከብ ያለንን ሀላፊነት አስተማሩ። ሚሸል ዲ. ክሬግበሙሉ ልብእህት ክሬግ እንደ ደቀመዛሙርት እንድናድግ እና በፈተናዎቻችን ጊዜ በጌታ እንድንተማመን የሚረዱን ሶስት እውነቶችን አስተምረውናል። ኬቭን ደብሊው. ፒርሰንአሁንም ፍቃደኛ ናችሁን?ሽማግሌ ፒርሰን አዳኙን በፍቃደኝነት የሕይወታችን ማዕከል እንድናደርገው እግዚአብሔር እንደሚጠብቅብን ያስተምራሉ። ዴኔልሰን ሲልቫእውነትን የማወጅ ብርታትሽማግሌ ሲልቫ የልወጣ ልምዳቸውን ገለጹ እናም ወጣት ወንዶች እና ወጣት ሴቶች ተልእኮዎችን እንዲያገለግሉ አበረታቱ። ኒል ኤል. አንደርሰንወደ አዳኙ መቅረብአንደርሰን ቃልኪዳኖችን በመግባት እና ለአዳኝ ያለንን ቆራጥነት በማጠንከር ለዳግም ምፅዓት መዘጋጀት እደምንችል ያስተማሩ። የእሁድ ጠዋት ስብሰባ የእሁድ ጠዋት ስብሰባ ጀፍሪ አር. ሆላንድበመስቀል ላይ ተሰቀለሽማግሌ ሆላንድ እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርት መስቀሉን መሸከም ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያስተምራሉ። ጄ. አኔት ዴኒስቀንበሩም ልዝብ ሸክሙም ቀሊል ነው።እህት ዴኒስ በሌሎች ላይ መፍረድ እንደሌለብንና ከዚያ ይልቅ ለሁሉም ሰው ርህራሄ የሚሰማን እና ፍቅር የምንሰጥ መሆን እንዳለብን ያስተምራሉ። ጌሪት ደብሊው. ጎንግደስተኛ እና ለዘላለምሽማግሌ ጎንግ እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ዕቅድ ስንከተል የዘላለም ደስታ እንደምናገኝ ያስተምራሉ። ጆሴፍ ደብሊው. ሲታቲየደቀ መዝሙርነት መንገዶችሽማግሌ ሲታቲ የተሻልን የክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ለመሆን የሚረዱንን ባህሪያት እንዴት ማዳበር እንደምንችል ያስተምራሉ። ስቲቨን ጄ. ለንድዘላቂ ደቀ መዛሙርትነትፕሬዘደንት ለንድ ከለወጣቶ ጥንካሬ ጉባኤዎች የሚመጣውን መንፈሳዊ ጥንካሬ ገልፀው ወጣቶች ያንን ጥንካሬ እንዴት ማቆየት እንደሚችሉ ያስተምራሉ። ዴቪድ ኤ. ቤድናርፅዮን ሆይ፣ ሀይልሽን ልበሺሽማግሌ ቤድናር ነጻ ምርጫችንን በጽድቅ በመጠቀም የጌታ ምርጦች መሆንን መምረጥ እንደምንችል ለማስተማር የንጉሣዊውን የሠርግ ግብዣ ምሳሌ ተጠቅመዋል። ራስል ኤም. ኔልሰንአለምን ማሸነፍ እና እረፍትን ማግኘትፕሬዘደንት ኔልሰን በቃል ኪዳኖቻችን ልናገኛቸው በምንችለው በኢየሱስ ክርስቶስ ሀይል በኩል አለምን ለማሸነፍ እና እረፍትን ለማግኘት እንደምንችል መሰከሩ። የእሁድ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ የእሁድ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ ሔንሪ ቢ. አይሪንግየማበረታታት ቅርስፕሬዘደንት አይሪንግ እናታቸው እና ነቢዩ ሞርሞን ትውልዶቻቸው በሟች ህይወት ፈተናዎች ሁሉ በኩል ለዘለአለም ህይወት ብቁ ለመሆን እንዴት እንዳበረታቱ ያሳያሉ። ራያን ኬ. ኦልሰንመልሱ ኢየሱስ ነው።ሽማግሌ ኦልሰን ለፈተናዎቻችን እና ለጥያቄዎቻችን መልስ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሆነ ያስተምራሉ። ጆናታን ኤስ. ሽሚትአንተን ያውቁ ዘንድሽማግሌ ሽሚት ስለኢየሱስ ክርስቶስ ብዙ ስሞች መማር የበለጠ እንደእርሱ እንድንሆን ሊያነሳሳን ይችላል ሲሉ ያስተምሩናል። ማርክ ዲ. ኤዲየቃል በጎነትሽማግሌ ኤዲ “የእግዚአብሔርን ቃል በጎነት መሞከርን እንድናስታውስ” እና “ከቅዱሳን ጽሁፎች በጥልቅ እንድንጠጣ“ ይጋብዙናል። ጌሪ ኢ. ስቲቭንሰንምስክርነታችሁን መመገብ እና ማካፈልሽማግሌ ስቲቨንሰን ምስክርነት ምን እንደሆነ እና ምስክርነታችን በጠንካራ ሁኔታ ማቆየት እና በቃልና በተግባር መሸከም ስላለው አስፈላጊነት ያስተምራሉ። አይዛክ ኬ. ሞሪሰንበእርሱ አማካኝነት ከባድ ነገሮችን ማከናወን እንችላለንሽማግሌ ሞሪሰን በችግር ጊዜ እምነትን በእርሱ ስንለማመድ ጌታ እንዴት እንደሚያጠነክረን እና እንደሚረዳን ያስተምራሉ። ክዉንተን ኤል. ኩክለእግዚአብሄር እና ለስራዎቹ ያደራችሁ ሁኑሽማግሌ ኩክ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የግል ምስክርነታችንን የማግኘን፣ ለሃጢያታችን ንስሃ የመግባትን እና ለእግዚአብሔር እና ለእርሱ ስራ ታማኝ የመሆንን ጠቀሜታ ያስተምራሉ። ራስል ኤም. ኔልሰንበቤተመቅደስ ላይ ማተኮርፕሬዚዳንት ኔልሰን ስለ ቤተመቅደሶች ጥቅም እንዲሁም አዲስ ቤተመቅደሶችን ስለ መገንባት ዕቅዶች ያስተምራሉ።