የሚያዝያ 2023 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ የቅዳሜ ምሽት ክፍለ-ጊዜ የቅዳሜ ምሽት ክፍለ-ጊዜ ማርክ ኤ. ብራግየክርስቶስ አይነት እርጋታሽማግሌ ብራግ በአስቸጋሪ ጊዜያት እኛን ለመርዳት እና ሌሎችን በችግራቸው ውስጥ በተሻለ ሁኔታ ለመርዳት የክርስቶስን መሳይ መንፈስ እንድናዳብር መክረዋል። ሜልተን ካማርጎበኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አተኩሩወንድም ካማርጎ ወንጌልን ያማከለ ቤት የመፍጠርን በረከቶች ያስታውሰናል እናም ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ሞት፣ ኃጢአት እና ድካም ያሉ ችግሮችን ለማሸነፍ እንደሚረዳን ያስተምረናል። ኬ.ብረት ናትረስበእርግጥ ይቅርታ ተደርጎልኛልን?ሽማግሌ ናትረስ ይቅርታ ለሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ የኃጢያት ክፍያ በኩል እንደሚገኝ ያስተምራል። ኋን ኤ. ዩሴዳጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለማገልገል ያስተምረናልሽማግሌ ዩሴዳ ኢየሱስ ክርስቶስ ጥሩ እረኛ እንደሆነ እና እርስ በእርሳችን በፍቅር ስንገለገል እርሱን እና ትምህርቶቹን መከተል እንደምንችል አስተማሩ። የእሁድ ጠዋት ክፍለ-ጊዜ የእሁድ ጠዋት ክፍለ-ጊዜ ዲ. ቶድ ክርስቶፈርሰንበክርስቶስ አንድነትሽማግሌ ክርስቶፈርሰን፣ በልዩነታችን መካከል አንድነትን ለማግኘት የምንችለው እንደ ግለሰብ ወደ ኢየሱሰ .ክርስቶስ በመምጣት አንደሆነ ይገልጻሉ። ከሚል ኤን. ጆንሰንኢየሱስ ክርስቶስ እፎይታ ነውፕሬዘደንት ጆንሰን ስጋዊ እና መንፈሳዊ እርዳታ ለተቸገሩት ለማቅረብ ከአዳኙ ጋር መተባበር እንደምንችል ያስተምራሉ። ዮልሲስ ሶሬስየሰላሙ ልዑል ተከታዮችሽማግሌ ሶሬስ ሰላምን እንድናስተዋውቅ እና የኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ ተከታዮች እንድንሆን የሚረዳንን የክርስቶስ መሰል ባህሪዎች ያስተምራሉ። ካዙሂኮ ያማሺታየፓትሪያርክ በረከታችሁን መቼ እንደምትቀበሉሽማግሌ ያማሺታ አባሎች ከጌታ ግላዊ ምክርን የያዘውን የፓትሪያርክ በረከቶችን እንዲቀበሉ እና እንዲከልሱ ያበረታታሉ። ኒልኤል. አንደርሰንአዕምሮዬ በዚህ በኢየሱስ ክርስቶስ ሀሳብ ላይ ተያዘሽማግሌ አንደርሰን የሰማይ ምሪትን እና የሰማይ ኃይል የኢየሱስ ክርስቶስን ሃሳብ እና የሃጢያት ክፍያውን ስንይዝ የሰማይ ኃይልን እንዴት እንደምንቀበል ያስተምራሉ። ኬቭን አር. ዳንክንየደስታ ድምፅ!ሽማግሌ ዱንካን የቤተመቅደስ ቃልኪዳኖቻችንን መጠበቅ ምስክርነቶቻችንን ያጠነክራል እንዲሁም የጌታን የፈውስ ሃይል መጠቀም እንድንችል እንደሚረዳን ያስተምራሉ። ራስል ኤም. ኔልሰንአስታራቂዎች ይፈለጋሉፕሬዘደንት ኔልሰን ልባችንን እንድንመረምር እና፣ በተለይ ችግር ጊዜ፣ ለእውነተኛ የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ሚና የሆነውን አስታራቂ ከመሆን የሚከለክለንን ማንኛውንም ነገር ወደ ጎን እንድንተው ጋብዘውናል። የእሁድ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜ የእሁድ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜ ዳልን ኤች. ኦክስየኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርቶችፕሬዘደንት ኦክስ የኢየሱስ ክርስቶስን ቃላት የያዙ የቅዱሳት መጻህፍት ጥቅሶችን ያጋራሉ። ኤም. ራስል ባለርድከሁሉ አስፈላጊ የሆነውን አስታውሱፕሬዚደንት ባላርድ ስለግንኙነቶቻችን፣ ስለመንፈሳዊ መነሳሳቶቻችን እና ስለምስክርነቶቻችን ጨምሮ ከሁሉም በላይ አስፈላጊ ስለሆኑ ነገሮች ያስተምራሉ። ሽማግሌ ሮናልድ ኤ ራዝባንድሆሳዕና ለልዑል እግዚአብሔርሽማግሌ ራዝባንድ የኢየሱስ ክርስቶስ በድል አድራጊነት ወደ ኢየሩሳሌም መግባት እና ከዚያ በኋላ የተከናወኑት የሳምንቱ ክንውኖች ዛሬ በሕይወታችን ተግባራዊ ለማድረግ የምንችላቸው ትምህርት ምሳሌዎች እንደሆኑ ያስተምሩናል። ቨርን ፒ. ስታንፊልጉድለቶች ያሉበት አጨዳሽማግሌ ስታንፊል ዓለማዊ ፍፁምነትን እና በክርስቶስ ፍፁም የመሆን ልዩነትን ስተምራሉ። ደብሊው. ማርክ ባሴትከአራተኛው ቀን በኋላሽማግሌ ባሴት ትእዛዛትን ስንጠብቅ እና የምንችለውን ሁሉ ስናደርግ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ በህይወታችን ውስጥ ተአምራትን እንደሚሰራ ያስተምራሉ። አህመድ ኤስ. ኮርቢትእንደ ክርስቲያን በክርስቶስ የማምንበትን ምክንያት ታውቃላችሁ?ሽማግሌ ኮርቢት ስለ ድነት እቅድ፣ ስለ ክርስቶስ ትምህርት እና እነዚህን እውነቶች ለሌሎች የማካፈልን አስፈላጊነት ያስተምራሉ። ዴቪድ ኤ. ቤድናር“አንተም ከእኔ ጋር ሁን፣ እና እኔም ከአንተ ጋር፤ ስለዚህ ከእኔ ጋር ተራመድ”ሽማግሌ ቤድናር ከጌታ ጋር ስንሆን እርሱ ከእኛ ጋር እንደሚሆን እና እንደምንባረክ ያስተምራሉ። ረስል ኤም. ኔልሰንመልሱ ሁልጊዜም ኢየሱስ ክርስቶስ ነውፕሬዝዳንት ኔልሰን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመሰክራሉ እንዲሁም የአዲስ ቤተመቅደስ ቦታዎችን ያስተዋውቃሉ።