ጆ.ስ.ት.፣ ዘፍጥረት ፩፥፩–፰፥፩፰። ከዘፍጥረት ፩፥፩–፮፥፲፫ ጋር አነጻፅሩ ይህ የመፅሐፍ ቅዱስ ጽሁፍ በጆሴፍ ስሚዝ በዳግም ተመልሶ ነበር እናም ከታላቅ ዋጋ ዕንቁ ውስጥ እንደ ተመረጠ የመፅሐፈ ሙሴ ታትሟል።