ጆ.ስ.ት.፣ ዘፍጥረት ፳፩፥፴፩–፴፪። ዘፍጥረት ፳፩፥፴፪–፴፬ ጋር አነጻፅሩ
አብርሐም የዘለአለም እግዚአብሔርን አመለከ።
፴፩ አቢሜሌክና የሙሽራው ወዳጅ አኮዘት የሠራዊቱ አለቃ ፊኮልም ተነሥተው፣ እናም በቤርሳቤህ የተምር ዛፍን ተከሉ፣ እና በዚያ የጌታን ስም ጠሩ፤ ወደ ፍልስጥኤም ምድር ተመለሱ።
፴፪ እና አብርሐምም የዘላለሙን አምላክ እግዚአብሔር አመለከ፣ እናም በፍልስጥኤም ምድር ብዙ ቀን እንግዳ ሆኖ ተቀመጠ።